የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ሕዝባዊ አቤቱታ መቀበያ መድረክ በባሕርዳር ከተማ ሊያካሂድ መኾኑን ገለጸ።
ባሕር ዳር :መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ነጻነታቸውን ከሕግ አግባብ ውጭ እና በዘፈቀደ ተነፍገናል የሚሉ ሰዎችን አቤቱታ መቀበያ መድረክ በባሕርዳር ከተማ ሊያካሂድ መኾኑን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ገልጿል። ጉዳዩን በተመለከተ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የኮሚሽኑ የሴቶችና...
“የረመዷን ፆም ዛሬ ጨረቃ ከታየች ነገ፣ ካልሆነ ግን ከነገ በስቲያ ይጀምራል” የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ1444ኛው ዓመተ ሒጅራ የረመዷን ፆም ማክሰኞ (ዛሬ) ጨረቃ ከታየች ረቡዕ (ነገ)፣ ካልኾነ ግን ሐሙስ (ከነገ በስቲያ) እንደሚጀምር የፌዴራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት አስታወቀ።
ፍርድ ቤቱ የ1444ኛው ዓመተ ሒጅራ የረመዷን...
“ጠንካራ የፓርቲ ቁመና በመፍጠር እና መንግሥት በመገንባት የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ እየተሰራ ነው ”...
ባሕር ዳር :መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ጠንካራ የፓርቲ ቁመና በመፍጠርና ጠንካራ መንግሥት በመገንባት የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ በትኩረት እየሰራ መሆኑን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ የብልጽግና አመራሮች ስብሰባ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።
ባሕር ዳር :መጋቢት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 18ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።
ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በመንግሥት ባለቤትነት የተያዙ የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ረቂቅ አዋጅ ላይ ነው፡፡
የቀረበው...








