የታዋቂው የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ።

የታዋቂው የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር የቀብር ሥነ ሥርዓት ተፈጸመ። ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የታዋቂው የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶክተር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር የቀብር ሥነ ሥርዓት ዛሬ በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ...

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን ለዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ወረዳዎች የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን በዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ለሚገኙት ለፃግብጂ እና ለአበርገሌ ወረዳዎች 6 ሚሊዮን ብር የሚገመቱ ያገለገሉ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን ድጋፍ አድርጓል። የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለስልጣን በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ...

ኢትዮጵያን ማኅበራዊ ፍትሕ የሰፈነባትና ጠንካራ ሀገር ለማድረግ የጸረ ሙስና ትግሉ ተጠናክሮ ይቀጥላል።

ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያን ማኅበራዊ ፍትሕ የሰፈነባትና ጠንካራ ሀገር ለማድረግ የተጀመረው የጸረ ሙስና ትግል ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የፌደራል ሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ገለጸ። ኮሚሽኑ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን ጨምሮ በፌዴራል ተቋማት ስር ለሚገኙ የሥነ...

” የዓድዋ ፊታውራሪ ያረርጌው ደጀን እንደ አንድ ሰው ሞተ ራስ መኮንን”

ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠላት የሚሮጥላቸው፣ ምሽግ የሚፈራርስላቸው፣ ድል የማይለያቸው፣ ብልሃት የማይርቃቸው፣ የጦር ጥበብ የተቸራቸው፡፡ እንደ አንበሳ የጀገኑ፣ እንደ ነብር የፈጠኑ፣ ጎራዴያቸው የሠላ፣ ጀበርናቸው የመላ፣ ጦራቸው የማይስት፣ ጥይታቸው የማይወሰልት ጀግና፡፡ በምሥራቅ የመጣውን ቀጡት፣...

“የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ውጤታማ እንዲሆን የግል ባለኃብቱ ተሳትፎ ሊጠናከር ይገባል” የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል

ባሕር ዳር:መጋቢት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ውጤታማ እንዲሆን የግል ባለኃብቱ ተሳትፎ ሊጠናከር እንደሚገባ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ገለጹ። በአምራች ዘርፉ የተሰማሩ ከ350 በላይ ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ከሚያዚያ 28 እስከ ግንቦት 2...