“በሀገረ መንግሥት ግንባታ ሂደት ውስጥ ለሠላም መሥራት ቅድሚያ የሚሰጠው ዓብይ ጉዳይ ነው” በሠላም ሚኒስቴር...
ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ ሠላምን ማረጋገጥ በሀገረ መንግሥት ግንባታ ሂደት ውስጥ ከሚጠበቁ መሠረታዊ ለውጦች ውስጥ ቁልፉ እና ቀዳሚው ጉዳይ ነው፡፡ ሠላም የሚገነባውም ኾነ ሠላም የሚፈርሰው በሰው ልጅ አዕምሮ ውስጥ ነው፡፡ በትውልድ...
የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል 19 ነጥብ 6 ሚሊዮን አጎበር ተሰራጭቷል።
ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተያዘው ዓመት በሀገር አቀፍ ደረጃ የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል የሚያስችል 19 ነጥብ ስድስት ሚሊዮን አጎበር ለተለያዩ ክልሎች መሰራጨቱን የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
በኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የኅብረተሰብ ጤና አደጋ...
በጾም ወቅት የተራበን በማብላት ፣ በመተዛዘንና በመደጋገፍ የፈጣሪን ትዕዛዝ መፈጸም እንደሚገባ የሐይማኖት አባቶች ተናገሩ።
ባሕር ዳር:መጋቢት 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክርስትናና የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ሁለቱም በጾም ላይ ናቸው። ይህ የጾም ወቅት በሁለቱም ሐይማኖት ተከታዮች ዘንድ የተወደደ እና በናፍቆት የሚጠበቅ ነው። የሁለቱም እምነት ተከታዮች በሚጾሙበት ወቅት የተራበን በማብላት የተጠማውን በማጠጣት...
“ለመከላከያ የአስር ዓመት ስትራቴጂክ ዕቅድ መሳካት የትምህርት ማዕከላት ሚና ከፍተኛ ነው” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ የትምህርት ተቋማት ሁሉም ዜጋ ገብቶ የሚማርባቸው መደረጋቸው ለሀገር የሚሰጡት ጥቅም ከፍተኛ መሆኑን የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ ገለፁ።
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በድህረ ምረቃና በቅድመ...
የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በምህንድስናና በጤና ዘርፍ የጎረቤት ሀገር ወታደሮች የተካተቱበት የምረቃ መርሃ ግብር እያካሄደ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምረቃው ላይ የመከላከያ ሠራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላን ጨምሮ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች ፤ አታሼዎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶችና የተመራቂ ቤተሰቦች ተገኝተዋል።
በዕለቱ በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ የሚመረቁት ከመከላከያ...








