የጣናን እና የህዳሴ ግድብን አካባቢ የሥነ ምሕዳር ችግሮች ለመቅረፍ ልዩ ትኩረት እንደሚያስፈልግ የዓባይ ተፋሰስ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓባይ ተፋሰስ አሥተዳደር የህዳሴ ግድብ፣ የጣና አካባቢ ሥነ ምሕዳር እና የውኃ ሃብት አሥተዳደር ላይ ያሉ ተግዳሮቶችን ለመፍታት የሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እየተካሄደ ነው። የዓባይ ተፋሰስ አሥተዳደር...

በግብርናው ዘርፍ የተመዘገቡ ስኬቶች ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ የተጀመረው ጉዞ ማሳያዎች ናቸው።

ዘንድሮ ከበጋ መስኖ 52 ሚሊዮን ኩንታል ምርትም ይጠበቃል። ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአረንጓዴ አሻራ፣ ስንዴ ልማትና በሌማት ትሩፋት የተመዘገቡ የግብርና ዘርፍ ስኬቶች ኢትዮጵያን የብልጽግና ተምሳሌት ለማድረግ የተጀመረው ጉዞ ማሳያዎች መሆናቸውን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኢትዮጵያ...

የጎርጎራ ፕሮጀክት በአራት ወራት ውስጥ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ አገር ቱሪዝምን ለማስፋፋት በመላ ሀገሪቷ ስምንት የ«ገበታ ለትውልድ» አዳዲስ ፕሮጀክቶች ሊጀመሩ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገልጸዋል፡፡ በ6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 11ኛ መደበኛ...

በርሃማነትን ተከላካይ ዘቦች

ባሕርዳር: መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሃራ በርሃ ወደ ኢትዮጵያ የሚያደርገውን መስፋፋት መካች ዘቦች ተደርገው ከሚወሰዱት የሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ ፓርኮችና ጥብቅ ስፍራዎች ውስጥ አንዱ ነው የጎደቤ ፓርክ፡፡ ፓርኩ በዞኑ ምዕራብ አርማጭሆ ወረዳ ጎደቤ በተባለው ስፍራ ይገኛል።...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን በዋና ዋና ተልዕኮዎቹ እና አፈጻጸማቸው ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ ምክክር...

ባሕር ዳር :መጋቢት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን በዋና ዋና ተልዕኮዎቹ እና አፈጻጸማቸው ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ ምክክር እያደረገ ነው። በውይይቱ ላይ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ጌታቸው ጀንበር (ዶ.ር)፣ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን...