የጊቤ ሁለት ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የጥገና ሥራዎች እየተከናወኑለት ነው።
ባሕር ዳር:መጋቢት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጊቤ ሁለት የኃይል ማመንጫ ጣቢያ የጥገና ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የጣቢያው ሥራ አስኪያጅ አቶ ሹመት በላቸው አስታወቁ።
ሥራ አስኪያጁ እንደገለጹት የጥገና ሥራው በዋናነት እየተከናወነ የሚገኘው ዩኒቱን በአውቶማቲክ ሲስተም የመቆጣጠሪያ ዘዴ እንዲሰራ...

በአህጉራዊ እና ዓለማቀፋዊ መድረኮች ኢትዮጵያን የሚወክል አደረጃጀት መፍጠር አስፈላጊ እንደሆነ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር...
አዲስ አበባ:መጋቢት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ምስረታ በአዲስ አበባ ሲካሄድ በመድረኩ የተገኙት የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ሚንስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ምስረታ ወጣቶች በመረጡት ሕጋዊና መሠረታዊ አደረጃጀት ተደራጅተው...
የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ምስረታ በአዲስአበባ እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ:መጋቢት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት ምስረታ "የወጣቶች ንቁ ተሳትፎ ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው።
በምክር ቤት ምስረታው የወጣቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎ ለበለጸገች ኢትዮጵያ!
ወጣቶች ለፓን አፍሪካኒዝም !
የኢትዮጵያ ወጣቶች ምክር ቤት...
የአማራና የአፋር ክልሎች በሚዲያ አገልግሎት የሚያደርጉትን ትብብር ይበልጥ ለማሳደግና ለሀገራዊ አንድነት ከፍተኛ አስተዋፅኦ ማድረግ...
ሰመራ፡ መጋቢት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የአፋር ብዙኃን መገናኛ ድርጅት በጋራ መሥራት የሚያስችላቸውን ሰነድ በሰመራ ተፈራርመዋል።
ሰምምነቱን የተፈራረሙት የአፋር ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አህመድ ካሎይታ እና የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን...