የአትላንቲክ ኢኒሼቲቭ እና የኢትዮጵያ የባሕር በር የመሻት ጉዳይ
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ ባሕር በር አልባ የኾኑ ሀገራት የንግድ አስተዋጽኦ ላይ ያላቸው ተጽዕኖ የቀጨጨ መኾኑ ይነገራል።
እነዚህ ሀገራት በየዓመቱ ከሚያመርቱት ጥቅል ምርት አብዛኛውን ለወደብ ኪራይ ሲያውሉ መውጫ በማጣታቸው የሚደርስባቸው የምርቶች...
የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ለይፋዊ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ።
ባሕር ዳር: የካቲት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእስራኤሉ ፕሬዝዳንት አይዛክ ሄርዞግ ለይፋዊ ሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዝዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሚኒስትር ድኤታ...
በአብሮነት በተደመረ እሳቤ ውስጥ ኾኖ ሀገር ለማቅናት ምርጫ ትልቅ መሳሪያ ነው።
ባሕርዳር፡ የካቲት 17/2018ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ሴቶች ክንፍ "በሴቶች ተሳትፎ የፀናች እና የበለጸገች ኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት ክልላዊ የሴቶች መድረክ በባሕርዳር አካሂዷል።
የኢፌዴሪ ሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ድኤታ እና የብልጽግና ፓርቲ ሴቶች...
ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ምንድን ነው?
ባሕር ዳር: የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 የቴክኖሎጂ እና የዲጂታል አገልግሎት ማሻሻያ ዕቅድ ነው፡፡ ስትራቴጂው ኢትዮጵያ እ.ኤ.አ. በ2030 ታላቅ ልማትን በማስመዝገብ በምጣኔ ሃብት፣ በመንግሥታዊ አሥተዳደር እና በማኅበራዊ ዘርፎች ከፍተኛ ለውጥ ለማምጣት ያለመ...
ሕገ ወጥ ንግድን ለመግታት ቅንጂታዊ አሠራርን ማጠናከር ይገባል።
አዲስ አበባ፡ የካቲት 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር የተንሰራፋውን ሕገ ወጥ ንግድ ለመግታት ቅንጂታዊ አሠራርን ማጠናከር እንደሚገባ የኢትዮጵያ ንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ገልጿል፡፡
ምክር ቤቱ "ሕገ ወጥ ንግድን እናስቁም፤ የሥራ ዕድል፣ ገቢን እና...








