“በገና ትልቅ የጥሞና፣ የጸሎትና የምስጋና መንፈሳዊ መሳሪያ ነው”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "በበገና መሳሪያ ፈጣሪን ማመስገን የመንፈስ መታደስንና መረጋጋትን ይፈጥራል" ይላሉ የቅዱስ ያሬድ የበገና ማሰልጠኛ ማእከል ምክትል ሥራ አስኪያጅ ሰለሞን ታደሰ ከአሚኮ ጋር ባደረጉት ቆይታ፡፡
በገና በጾም፣ በጸሎት፣ በምስጋና፣ በሐዘንና በእንጉርጉሮም...
ግብረ ኃይሉ የስቅለት እና የትንሳዔ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የስቅለት እና የትንሳኤ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ሥራ መግባቱን የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡
በዓላት ሲቃረቡ ከወትሮው የተለየ የእግረኞች እና የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ ይስተዋላል፤...
“ቀንም አልነበረም፣ ሌሊትም አይደለም”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ሀገረ ስብክት ገዳመ ዮርዳኖስ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ቤተ ክርስቲያን የመጻሕፍት ትርጓሜ መምህር እና የስብከተ ወንጌል ኀላፊ መምህር ዘላለም በላይ ስለ ነገረ ስቅለቱ ሲያብራሩ ፀሐይ ጨለመች፣ ጨረቃ...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብጹዕ አቡነ ማቲያስን ጨምሮ ሊቃነጳጳሳት፣ ካህናትና ምእመናን በተገኙበት የፀሎተ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፀሎተ ሐሙስ በዓል በአዲስ አበባ በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ዛሬ በተለያዩ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓቶች ነው እየተከበረ የሚገኘው፡፡
ኢየሱስ ክርስቶስ በዛሬዋ እለት ዝቅ ብሎ የሐዋርያቱን እግር በማጠብ ፍጹም ትህትናን እና...
“ሰሙነ ሕማማት” – የሕማማት ሳምንት
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምሕሮ የዐቢይ ጾም ስምንተኛ ሳምንት "ሰሙነ ሕማማት" በመባል ይታወቃል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የባሕርዳር ማዕከል ሰባኬ ወንጌል...








