“ደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያን የመልሶ ማቋቋም ሥራዎች ለመደገፍ ዝግጁ ናት” የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያን የመልሶ ማቋቋም ሥራዎች ለመደገፍ ዝግጁ መሆኗን የደቡብ አፍሪካ የዓለም አቀፍ ግንኙነት እና ትብብር ሚኒስትር ናሌዲ ፓንዶር ገለፁ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን...
ሰላሳ ስምንት ሕገ ወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች በእስራትና በገንዘብ መቀጣታቸውን የምዕራብ ጎንደር ዞን ሥራና ሥልጠና...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ዜጎችን ለከፋ እንግልትና ጉዳት እየዳረገ ለሀገርም ከፍተኛ ጫና እየፈጠረ የሚገኝ ጉዳይ ነው። ከሃገር ርቆ ለመሰደድ የተለያዩ ገፊ እና ሳቢ ምክንያቶች አሉ። ዜጎች ሃገራቸውን ለቀው ከተሰደዱ...
የካዛ ወንዝ በረከት!
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ገና በማለዳው የጠዋትዋ ፀሐይ ከተናፋቂ ሙቀትነት አልፋ አስፈሪ ንዳድ ፈጥራለች፡፡ ከጠዋቱ ሦሥት ሰዓት በፊት 32 ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ የደረሰው የአካባቢው የሙቀት መጠን ለነዋሪዎቹ ብዙም የሚያስገርም አይመስልም፡፡ አንዳንዶቹ በግንባራቸው...
በመንግሥት ሆስፒታሎች፣ ጤና ጣቢያዎች እና የከነማ መድኃኒት ቤቶች ዲጂታላይዝ የመድኃኒት ስርጭት አገልግሎት ተግባራዊ እየተደረገ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመንግሥት ሆስፒታሎች፣ ጤና ጣቢያዎችና የከነማ መድኃኒት ቤቶች ዲጂታላይዝ የመድኃኒት ስርጭት አገልግሎት ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት አስታወቀ።
የመድኃኒት ግዢ ዲጂታል መደረጉ የመድኃኒት እጥረትን በማቃለልና ተደራሽነትን በማስፋት ረገድ...
በወረዳው በመስኖ ስንዴ ከተሸፈነው ሰብል ከ80 ሺህ ኩንታል በላይ ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ የዳንግላ...
እንጅባራ: ሚያዝያ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የዳንግላ ወረዳ በ29 ቀበሌዎች የተዋቀረ ወረዳ ሲሆን አብዛኛው ቀበሌዎች የተለያዩ ሰብሎችን በማምረት ከራስ ፍጆታ አልፎ ምርትን ለገበያ ያቀርባሉ፡፡ወረዳው በሰብል ልማትም ሆነ በሌሎች ዘርፎች ኢንቨስት ለማድረግ አመቺ ነው።
አርሶ አደር የሰራህ ገሰሰ...








