“ግርማ ሕዝብን ለማገልገል ድንበር የማያውቅ መሪ ነበር” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአቶ ግርማ የሽጥላ አሰከሬን ሽኝት በአዲስ አበባ ወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው፡፡ ክብራቸውን እና የሕዝብ አገልጋይነታቸውን በሚመጥን መልኩ እየተካሄደ በሚገኘው የሽኝት መርሐ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማውን ሐዘን ገለጸ።

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ገልጿል፡፡ እኩልነትና ማኅበራዊ ፍትሕ የነገሰባት ጠንካራ ኅብረብሔራዊት ኢትዮጵያን ለመገንባት በሚደረገው ርብርብ አቶ ግርማ የተሰጣቸው ታላቅ ሕዝባዊ፣ ደርጅታዊና መንግስታዊ ኃላፊነት በልበሙሉነት፣ በትጋትና በኃላፊነት ስሜት የተወጡ...

“የጽንፈኝነትን ሰይጣናዊነት ያሳየ የግፍ ግድያ” የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ጽንፈኝነት ብዙዎችን ሕዝብ ልጆች አሳጥቶናል። ጽንፈኞች ሰው ሆንን ይጠፋሉ። ዛሬ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ እና የፓርቲው ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ግርማ የሺጥላ ባደገበት ቀየ በጽፈኞች በግፍ ተገድሏል። ይህም የጽንፈኛው ኃይል የመርዝ...

“በዩኒቨርሲቲዎች በኦንላይን ለሚካሄደው የመውጫ ፈተና 30 ሺህ ኮምፒውተሮች ዝግጁ ሆነዋል” የትምህርት ሚንስቴር

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመጪው ሀምሌ ወር በዩኒቨርሲቲዎች በኦንላይን ለሚካሄደው የመውጫ ፈተና 30 ሺህ ኮምፒውተሮች ዝግጁ መሆናቸውን የትምህርት ሚንስቴር ገለጸ። በሚንስቴር መስሪያ ቤቱ የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና ብቃት ማሻሻያ ዴስክ ኃላፊ አቶ...

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት በደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃይ ወገኖች የ5 ሚሊየን...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ጣቢያ ለሚገኙ ዜጎች የ5 ሚሊየን ብር የዓይነት ድጋፍ አድርጓል። የደብረ ብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ...