“ጠላት ተሰበረ፣ ዙፋኑ ከበረ”

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብርቱ ጀግኖች ተባበሩ፣ ጠላት ወደ አለበት ሰገሩ፣ እሳት ለብሰው፣ እሳት ጎርሰው ወንዙን ተሻገሩ፣ ብርቱ ክንዶች ጠላታቸውን ሰበሩ፣ ሀገር የደፈረውን ቀጡት፣ መውጫ መግቢያ አሳጡት፣ የመጠባትን መንገድ አስጠፉበት፣ የተወለደበትን ቀን...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 82ኛውን የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት...

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 82ኛውን የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። እንኳን ለዐርበኞች ቀን(የድል በዓል) አደረሳችሁ ኢትዮጵያ የነጻነት ቀን ሳይሆን የድል ቀን ያላት ሀገር ነች። ነጻነታቸውን በምንም...

“አርበኝነት ሀገርን በፍቅር መውደድና ያንንም በተግባር ማሳየት ነው” ሻለቃ ባሻ ስንታየሁ አበበ

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሻለቃ ባሻ ስንታየሁ አበበ ትውልድና ዕድገታቸው ሰሜን ሸዋ ዞን ሲያደብርና ዋዩ ወረዳ ነው፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ላይ እንዳሉ የሶማሊያ ጦር ሀገርን ሲወር 1969 ዓ.ም ወደ ካራማራ ማቅናታቸውን ይናገራሉ፡፡...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ82ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ82ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡ የምክር ቤቱ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለ82ኛው የኢትዮጵያ አርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል ቀን አደረሳችሁ! አደረሰን! የኢፌዴሪ...

የግብርና ሳይንስ ኤግዚቢሽን አዲስ አበባ በሚገኘው ሳይንስ ሙዚዬም ሊካሄድ ነው።

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር የግብርና ሳይንስ ኤግዚቢሽን አዲስ አበባ በሚገኘው ሳይንስ ሙዚዬም ሊያካሂድ መኾኑን አስታውቋል። መዋቅራዊ የግብርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ እየተሠራ ነው ያሉት የግብርና ሚኒስትሩ ዶክተር ግርማ አመንቴ ይህ ኤግዚቢሽን...