ከ8 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ የሀገር ውስጥ ኩባንያዎች በፋርማስቲካል ኢንዱስትሪ ዘርፍ ሊሰማሩ መኾኑ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ወደ ተለያዩ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ከሚገቡና ከ8 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ካስመዘገቡ 10 ሀገር ውስጥ ኩባንያዎች ጋር ስምምነት ተፈራረመ።
ከእነዚህ ኩባንያዎች ዉስጥ አምስቱ በፋርማስቲካል ኢንዱስትሪ...
ከግፉዓን ኢትዮጵያዊያን ጎን የቆሙት “ቡናማው ጭልፊት” በሚል የጀብዱ ስም የሚታወቁት ኮሎኔል ሮቢንሰን ማን ናቸው?
ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የነጻነት ዋጋው ስንት ነው!? ነጻነት በምኞትና በፍላጎት የሚመጣ መና አይደለም። በመስዋዕትነት በትግል እና በቆራጥነት በሚደረግ እልህ አስጨራሽ ፍትጊያ እንጅ። ፍትሀዊ ለሆነ ትግል ደግሞ ዘር፣ ቀለም፣ ፆታ፣ሃይማኖት ወይም ሌላ...
እንግሊዛዊቷ የሴት አርበኛ “ወለተ ክርስቶስ!”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዘር ሃረጋቸው፣ ውልደታቸው እና እድገታቸው ከወደ አውሮፓ ይመዘዛል፡፡ ወደ አፍሪካዊቷ የነጻነት ተምሳሌት ሀገር ኢትዮጵያ የሳባቸው ታሪክ እና የነጻነት ትግል ነው፡፡ እውቁ የኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪ የነበሩት ልጃቸው ፕሮፌሰር ሪቻርድ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ቁጥር ሁለት የስካይ ላይት ሆቴልን መርቀው ከፈቱ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲስ ያስገነባውን ቁጥር ሁለት ስካይ ላይት ሆቴል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት ዛሬ በይፋ አስመርቋል።
በመረሃ-ግብሩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድን ጨምሮ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...
አርበኛ ልክየለሽ በያን ማን ናቸው?
ባሕር ዳር:ሚያዝያ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 1902 ዓ.ም በድሮው አጠራር በከንባታ አውራጃ በሆሳዕና ከተማ ተወለዱ። በአካባቢው ወግና ባህል ያደጉት አርበኛ ልክየለሽ የአብነት ትምህርት ተከታትለው ዳዊት እስከመድገም ደርሰዋል። በነበራቸው እውቀትም ማንበብና መጻፍ፣ የሚፈልጉትን መልዕክት ማስተላለፍ ይችሉ...








