የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ልዑክ በ ’ላፕሴት’ ፕሮጀክት ስብሰባ ላይ ለመሳተፍ ጁባ ገባ
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት ከፍተኛ ባለሥልጣናት ልዑክ በ ’ላፕሴት’ ፕሮጀክት ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ደቡብ ሱዳን ጁባ ገብቷል።
ልዑኩ ጁባ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማሃዲ አቀባበል...
አቶ ደመቀ መኮንን በቤላሩስ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል ከሆኑት ሚስተር ዲሚትሪ ሉካሼንኮ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በቤላሩስ የኢትዮጵያ የክብር ቆንስል የሆኑትን ሚስተር ዲሚትሪ ሉካሼንኮን በዛሬው ዕለት በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።
የክብር ቆንስሉ በምሥራቅ...
ባለፉት 10 ወራት 1 ሺህ 140 ኪሎ ሜትር መንገድ ጠግኖ ለአገልግሎት ማብቃቱን በኢትዮጵያ መንገዶች...
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአገልግሎት ብዛት የተበላሸ 1ሺህ 140 ኪሎ ሜትር የአስፋልት መንገድና በጦርነት ጉዳት የደረሰበትን አንድ ድልድይ መልሶ በመጠገን ለአገልግሎት ማብቃቱን በኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር የኮምቦልቻ ቅርንጫፍ አስታወቀ፡፡
በቅርንጫፉ የመንገድ ኔትዎርክና ደህንነት...
የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት መደበኛ ባልኾነ መንገድ መሻሻል መጀመሩን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ: ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥት ለውጥ ያስፈልገው ይሆን? ከኾነስ የትኞቹ ድንጋጌዎች በሚል የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲቲዩት ጥናት አካሒዷል።
በዚህ የጥናት ውጤት ይፋ ማድረጊያ እና መወያያ መድረክ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ ዘሃራ ሁመድን...
የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን አመራሮች በሳይንስ ሙዚየም የተሰናዳውን የግብርና ኤግዚቢሽን ጎበኙ ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽን አመራሮች እና ባለሙያዎች በሳይንስ ሙዚየም የተሰናዳውን የግብርና ኤግዚቢሽንን መጎብኘታቸውን ኢቢሲ ዘግቧል።
በጉብኝቱ የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉን (ዶ.ር) ጨምሮ የፌደራል፣ የክልሎች እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...








