የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ

ባሕርዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት "ከቤተ-ሙከራ ወደ አዝመራ" በሚል መሪ መልእክት በሳይንስ ሙዚየም የተዘጋጀውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎብኝተዋል፡፡ አባላቶቹ ለሀገሪቱ የጀርባ አጥንት የኾነውን የግብርና ዘርፍ ለማዘመን እና የአርሶ አደሩን...

“የዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከፊታችን ሐምሌ 3 ቀን ጀምሮ ይሰጣል” ትምህርት ሚኒስቴር

ባሕርዳር : ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዩኒቨርሲቲ እጩ ተመራቂ ተማሪዎች መውጫ ፈተና ከሐምሌ 3 እስከ ሐምሌ 13 ቀን 2015 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የ2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ለመውሰድ የተመዘገቡ በግልና በመንግሥት ተቋማት የሚገኙ...

“አመራር በመግደል የአማራ ክልልን ችግር መፍታት አይቻልም” ዶክተር ይልቃል ከፋለ

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ)“ፈተናዎችን ወደ እድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን” በሚል መሪ መልእክት የከፍተኛና መካከለኛ አመራር ኮንፈረንስ በባሕር ዳር ተጀምሯል። በኮንፈረንሱ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ክቡር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ክልሉን መሪ...

በሀገሪቱ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት ሀገር በቀል የሽምግልና ሥርዓት እንዲጠናከር ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት ሀገር በቀል የሽምግልና ሥርዓት እንዲጠናከር ተጠይቋል። ሀገር በቀል የሽምግልና ሥርዓቱን ሊያጠናክር የሚችል ፖሊሲ ጭምር ሊኖር እንደሚገባ ነው የተገለጸው፡፡ ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ መንገዶች በኢትዮጵያ...

“የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም ይሰጣል” ትምህርት ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ከሐምሌ 19 እስከ ሐምሌ 30/2015 ዓ.ም ድረስ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። ግንቦት 10/2015 ዓም. (የትምህርት ሚኒስቴር) የትምህርት ሚኒስቴር የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር...