የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በሀገሪቱ እየተከሰቱ ያሉ ግጭቶችና አለመግባባቶች በዉይይት እንዲፈቱ ጥሪ አቀረበች።
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ቅዱስ ሲኖዶስ ከግንቦት 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ለ 16 ቀናት ሲያካሒድ የነበረውን ምልዕተ ጉባኤ መጠናቀቅን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
መግለጫውን የሰጡት ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ...
በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ214 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ማምረት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ ነው – ግብርና...
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ214 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ማምረት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡
በሁሉም ሥነ-ምህዳር በቀላሉ ተመርቶ ከፍተኛ ጥቅም በሚያስገኘው የውኃ ግብርና ዘርፍ ባለሃብቶች እንዲሰማሩ ተጠይቋል።
የዓለም...
“በኢትዮጵያ ለኢንዱስትሪው ዘርፍ ውጤታማነት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል” የዓለም ባንክ
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ለኢንዱስትሪው ዘርፍ ውጤታማነት እና የአገሪቱን ኢኮኖሚ ዕድገት ለማስቀጠል የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ።
የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ እና ቀጣይነት ያለው ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት...
ከተማ ሲታወስ – አህጉራዊ ልዩነትን እና መራራቅን ያጠበበ መሐንዲስ!
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የትውልድ ቀየው በሃረር ጠቅላይ ግዛት ውስጥ እንደነበር ይነገራል፡፡ ኢትዮጵያዊው ፓን-አፍሪካኒስት እና የአፍሪካ አንድነት ድርጅት መሥራች የመጨረሻው ንጉሠ ነገሥት ግርማዊ ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ገና ወደ ዙፋን ሳይመጡ...
ለሕዳሴ ግድብ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠሉን የአማራ ክልል የሕዳሴ ግድብ ሕዝባዊ ተሳትፎ ማስተባበሪያ ጽሕፈት...
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የሕዳሴ ግድብ ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ የኢትዮጵያዊያን ተሳትፎ ያልተለየው፣ የሞራልና የገንዘብ ድጋፍ የተደረገበት የሕዝብ ፕሮጀክት ነው፡፡
ግድቡ አሁን ለደረሰበት ደረጃ የአማራ ሕዝብ ተሳትፎም ከፍተኛ እንደነበር ማስተባበሪያ ጽሕፈት...








