በዓባይ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ ላይ ዓሣ ማስገር ተጀመረ።

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓባይ ግድብ ሰው ሠራሽ ሐይቅ ላይ ዓሣ ማስገር መጀመሩንና በቀን በአማካኝ አሥራ ሁለት ኩንታል የዓሣ ምርት እየተገኘ መሆኑን የቤንሻንጉል ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና...

በሀገር አቀፍ ደረጃ የግብርና አፈጻጸምን በማዘመን የምግብ ሥርዓትን የሚያሻሽል ብሔራዊ ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ10ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለመጀመሪያ ጊዜ የግብርና አፈጻጸምን በማሻሻል የምግብ ሥርዓትን የሚያሻሽል ብሔራዊ ኮንፈረንስ እያተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ ላይ ሀገር አቀፍ እና ዓለምአቀፍ ምርምሮች ቀርበው ይገመገማሉ። በባሕር...

የቱርኩ ፕሬዝዳንት በድጋሜ በመመረጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የደስታ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶኻን በድጋሜ በመመረጣቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንቱ በድጋሜ መመረጣቸውን ተከትሎ በኢትዮጵያ እና ቱርክ መካከል ያለው የቆየ ግንኙነት...

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የቻይና ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ አቶ ደመቀ በቻይና ዋና የኢንቨስትመንት መናኸሪያ በሆነችው ጓንዦ ከተማ ዛሬ በተካሄደ የኢንቨስትመንት መድረክ...

በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የለውጥ ፍኖተ-ካርታ ላይ ውይይት እየተደረገ ነው።

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የለውጥ ፍኖተ-ካርታ ላይ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ይገኛል። ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የምክር ቤቱ አፈ-ጉባዔ አቶ ታገሰ ጫፎ፣ ከሦስቱ የመንግሥት አካል...