“ለዘንድሮው የዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና በቂ ዝግጅት እያደረኩ ነው ” ትምህርት ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዘንድሮ ለሚሰጠው የዩኒቨርሲቲዎች የመውጫ ፈተና በቂ ዝግጅት እያደረኩ ነው አለ የትምህርት ሚኒስቴር፡፡
ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት...
ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈጸመውን ማጭበርበር ለመካለከል የቀረበው አዋጅ ጸደቀ
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባው፤ ተደራራቢ ግብርን ለማስቀረት እና በታክስ ላይ የሚፈጸመውን ማጭበርበር ለመከላከል የቀረበውን አዋጅ አጽድቋል።
በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀት እና...
“ለከፍተኛ ሰብዓዊ መብት ጥሰት የሚያጋልጠው እና በሕገ ወጥ ደላሎች አሳለጭነት የሚከናወነውን ሕገ ወጥ የሰዎች...
አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ፍትሕ ቢሮ ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ፍትሕ ቢሮ ጋር በመኾን በሰው የመነገድ ድርጊት እና በሕገ-ወጥ መንገድ ሰዎችን ድንበር የማሻገር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር አጠቃላይ...
“ጣናን የሚጋፋው በዝቷል” አያሌው ወንዴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጣና ሐይቅ ለኢትዮጵያውያን የተሰጠ በረከት ነው። ከኢትዮጵያዊያንም አልፎ የዓለምን የአየር ጸባይ ለውጥን በማመጣጠን ለምድራችን ጤና አስፈላጊ ሥለመኾኑ ታምኖበት በዓለም አቀፍ መዝገብ የሰፈረ ሕይወት አድን ሃብት ነው። የሁሉም ሃብት...
“በቀጣዩ የመኸር እርሻ ከ508 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ይጠበቃል” የግብርና ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በ2015/16 የመኸር ምርት ዘመን ከ508 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በግብርና ሚኒስቴር የብርዕና አገዳ ሰብሎች ዴስክ ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ቢረዳ እንደገለጹት፤ በፌዴራል...








