ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ስኬት የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ባለሙያዎች ሙያዊ ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ይበልጥ ተጠናክሮ እንዲቀጥል በማድረግ ሂደት ውስጥ የኮሙኒኬሽንና ሚዲያ ባለሙያዎች ሙያዊ ሃላፊነታቸውን እንዲወጡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስገነዘበ። ያለፈው አንድ ዓመት የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ስኬቶችና ቀጣይ አቅጣጫ ላይ ያተኮረና...

“አቶ ደመቀ በቻይና የነበራቸው ጉብኝት የሁለቱን ሀገራት የኢንቨስትመንት እና የባሕል ግንኙነት ያሳደገ ነው” የውጭ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በነበራቸው የቻይና ቆይታ የአማርኛ ትምህርት አሰጣጥ እና የመጽሐፍ ምረቃ ላይም ታድመው እንደነበር ተገልጿል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር...

በመኸር እርሻ 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም እንደሚሸፈን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በ2015/16 የመኸር ምርት ዘመን 8 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በኩታ ገጠም እርሻ እንደሚሸፈን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። በግብርና ሚኒስቴር የብርዕና አገዳ ሰብሎች ዴስክ ኃላፊ አቶ...

“መሰረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ከቀረጥ ነፃ እንዲገቡ ቢደረጉም ዋጋቸው ቀንሶ ወደ ማኅበረሰቡ መድረስ አልቻሉም” ...

አዲስ አበባ: ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መሰረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ ባለው እጥረትና የዋጋ ንረት ምክንያት መንግሥት ምርቱን ለማቅረብና በተሻለ ዋጋ ተደራሽ ለማድረግ “የፍራንኮ ቫሉታ” አሠራርን ዘርግቷል። “ፍራንኮ ቫሉታ” አንድን ምርት በሙሉ ወይንም በከፊል ከቀረጥ...

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ውይይቱን የጀመረው በቅርቡ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወታቸውን ላጡት ለፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ አባል ለአቶ ግርማ የሺጥላ የህሊና ፀሎት በማድረግ ነው። ኮሚቴው በሚኖረው ቆይታ በሀገራዊ እንዲሁም በፓርቲያዊ...