ለአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር 3 ነጥብ 8 ሚሊዮን ችግኝ ማዘጋጀቱን የጎንደር ከተማ ግብርና መምሪያ...

ጎንደር፡ ግንቦት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ ከዚህ ቀደም የተተከሉ ችግኞች በተሠራው የጥበቃ እና እንክብካቤ ሥራ ከ83 ነጥብ 9 በመቶ በላይ መጽደቃቸውን መምሪያው አስታውቋል። በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ግብርና ልማት መምሪያ ለአምሥተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ...

ቡና ባንክ የ11ኛ ዙር የውጭ ገንዘብ ይቀበሉ፣ ይመንዝሩ፣ ይሸለሙ መርሐ ግብር አሸናፊዎችን ሸለመ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቡና ባንክ አክሲዮን ማኀበር የውጭ ምንዛሬን ወደ ሕጋዊ መስመር በማስገባት ዜጎች በሕጋዊ መንገድ በባንክ እንዲመነዝሩ በማድረግ ሕገ ወጡን የጥቁር ገበያን ለመከላከል እየሠራ እንደሚገኝ ተገልጿል። ባንኩ ደንበኞቹንም ለማበረታታት...

ፀደይ ባንክ አርቲስት ሰለሞን ቦጋለን አምባሳደር አድርጎ ሾመ።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ በ7 ነጥብ 75 ቢሊዮን ብር የተከፈለ እና በ11 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ካፒታል ወደ ባንክ ኢንዱስትሪ መግባቱ ይታወሳል። የባንኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ መኮንን...

የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የሥራ ኀላፊዎች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ።

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎበኙ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ዶክተር ፍጹም አሰፋ፣...

አገልግሎቱ ለእጀባ፣ ለበረራ ደኅንነት መኮንኖችና አመራሮች ሲሰጥ የነበረውን ስልጠና ያጠናቀቁ ሰልጣኞችን አስመረቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት የሀገር መሪዎችን፣ ቁልፍ መሰረተ ልማቶችን ከአደጋ የመጠበቅና የበረራ ደኅንነነትን የማረጋገጥ ተልዕኮውን በብቃት ለመፈጸም የሰው ኃይሉን በተከታታይ ስልጠናዎች እያበቃ መሆኑን ገለጸ። የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት...