የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናትን የሚዘክር የአርኪኦሎጂና የቨርቹዋል ሪያሊቲ ቋሚ ዐውደ ርዕይ በላሊበላ ከተማ ተከፈተ።

ባሕር ዳር : ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ላሊበላ በእምነት የታነፀ" በሚል መሪ ሀሳብ የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናትን የሚዘክር የአርኪኦሎጂና የቨርቹዋል ሪያሊቲ የቋሚ ዐውደ ርዕይ በላሊበላ ከተማ ተከፍቷል። በመርኃ ግብሩ ላይ የተገኙት የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ ስለሺ ግርማ፤...

የክረምት ፖለቲካ እና የዓባይ ውኃ ሰበብ!

ባሕር ዳር : ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከተባረከው ማህጸኗ ለዘመናት ያለማቋረጥ ወጥቶ የፈሰሰው ውኃ ጸጋነቱ ለልጆቿ ሳይኾን ለጎረቤቶቿ ነበር፡፡ ዓባይን አልምቶ ለመጠቀም የነበረው ፍላጎት የመነጨው ቀደም ብሎ በነበሩ ነገሥታት ቢኾንም ምቹ ኹኔታ እና...

ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ ለመስጠት የሚያስችል ረቂቅ ዓዋጅ ተዘጋጀ።

ባሕር ዳር : ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰው ሰራሽና ተፈጥሮ አደጋ በሚከሰት መፈናቀል በዜጎች ላይ የሚደርሰውን አሉታዊ ጫና ለመቀነስ የሚያስችል የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ ረቂቅ ዓዋጅ ተዘጋጀ። በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ጥበቃና ድጋፍ ረቂቅ...

የብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ።

ባሕር ዳር : ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብራዚል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ማውሮ ቪዬራ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በነገው ዕለት አዲስ አበባ ይገባሉ። በኢትዮጵያ የብራዚል አምባሳደር ጃንዲር ፌሬራ ዶስ ሳንቶስ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ በብራዚል የውጭ...

“መከላከያ ሠራዊት ሀገርን ከመጠበቅ በተጨማሪ ትላልቅ ልማቶችን በመገንባትም እያገለገለ ይገኛል” ሌተናል ጄነራል ደስታ አብቼ

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር የሚገኘው የሰሜን ምዕራብ እዝ መቀመጫ በሆነው መኮድ ካምፕ ውስጥ ሲከናወኑ የቆዩ የእድሳት ሥራዎች ዛሬ ተመርቀዋል። ከሥራዎቹ መካከል የሕንጻዎች እድሳት ይገኝበታል። 7 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር...