የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌደራል መንግሥትን የ2016 ረቂቅ በጀት 801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እንዲኾን...

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 21ኛ መደበኛ ስብሰባ የ2016 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግሥት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ የፌዴራል መንግሥት የ2016 በጀት በአስር ዓመቱ መሪ የልማት...

በሥራቸው ተወዳድረው አሸናፊ የኾኑ የፈጠራ ሙያተኞች በፌዴራል ደረጃ የሚሸለሙበት ውድድር ሊካሄድ መኾኑን የሥራና ክህሎት...

አዲስ አበባ: ግንቦት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ማሰልጠን፣ መሸለም ፣ ማብቃት በሚል መርህ የሚያካሂደው እና በሁሉም ክልሎች ከወረዳ ጀምሮ ሲካሄድ የቆየው ብሩህ ሀገር አቀፍ የንግድ ሥራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ከ200 የክልል ተወዳዳሪዎች...

“የኮንስትራክሽን ዘርፉን የሚመጥን የአሠራር ሥርዓትን መዘርጋት ወቅቱ የሚጠይቀው ጉዳይ ኾኗል” የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ግንቦት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ አሠራርን ለማሻሻል የሚረዱና ለፖሊሲ ምክረ ሃሳብ የሚሰጡ የጥናት ሰነዶች ላይ ግብዓት ለማሰባሰብ ያለመ መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ...

በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የጠገዴ ወረዳ የማክሰኞ ገበያ ነዋሪዎች የወሰንና ማንነት ጥያቄዎች በአስቸኳይ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰልፉ ላይ፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የወረዳው ሰላም አስከባሪዎች፣ ወጣቶች፣ የመንግሥት ሠራተኞችና የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳታፊ ኹነዋል። ባለፉት ዓመታት የወልቃይት ጠገዴ ነዋሪዎች በአማራ ማንነታቸው ምክንያት እስራት፣ ግርፋትና ሞት እንዲሁም ለሰው ልጅ...

በሀገራዊ ምክክሩ ውስጥ የአማራ ሕዝብ በተገቢዉ መንገድ እንዲወከል መሥራት እንደሚያስፈልግ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ አብን...

አዲስ አበባ : ግንቦት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲ አብን "ሀገራዊ ምክክር የሀገራችን ሥርዓታዊ እና መዋቅራዊ ተግዳሮቶች በተለይም ከአማራ ሕዝብ አንጻር "በሚል የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ አዘጋጅቷል። የአብን ምክትል ሊቀ መንበር አቶ መልካሙ...