“ዩኒቨርሲቲው የራስ ገዝ አስተዳደርነቱን ለመተግበር አሰራሩን እያዘመነ ነው” ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ...

ባሕር ዳር : ግንቦት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የራስ ገዝ አስተዳደርነቱን ወደ ተግባር ለመቀየርና ውጤታማ ለማድረግ አሰራሩን እያዘመነ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና ገለጹ። ዩኒቨርሲቲው የሚያሰራቸው የምርምር ውጤቶች ተጠቃሽነታቸው እያደገ መምጣቱን...

“ሁሉም ወገን የመስጅዶችንና የአብያተ ክርስቲያናትን እንዲሁም የአማኞች ክብር፣ ሰላምና ደኅንነትን የመጠበቅና የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ሊወጣ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሁሉም ወገን የመስጅዶችንና የአብያተ ክርስቲያናትን እንዲሁም የአማናኞችን ክብር፣ ሰላምና ደኅንነትን የመጠበቅና የማስጠበቅ ሕጋዊ፣ ሃይማኖታዊና ሞራላዊ ኃላፊነቱን ሊወጣ እንደሚገባ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ አባቶች አሳሰቡ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ...

ሂዩማን ራይትስ ዎች ላወጣው ሪፖርት ከኢ.ፌ.ዲ.ሪ መንግሥት የተሰጠ ምላሽ

ሂዩማን ራይትስ ዎች የተባለው ድርጅት እ.ኤ.አ. ግንቦት 1/2023 (ግንቦት 24/2015 ዓ.ም) በሀገራችን በአንዳንድ አካባቢዎች ጉልህ የሆኑ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች መፈጸማቸውን የሚገልጽ መሰረተ ቢስ ሪፖርት አውጥቷል። በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል የነበረው ግጭት በርካታ አካባቢዎችን ለጉዳት ያጋለጠ ቢሆንም...

ኢትዮ ቴሌኮም እና የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የከተማዋን አገልግሎት አሰጣጥ ማዘመን የሚያስችል የመግባቢያ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም ከአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ጋር የአዲስ አበባ ስማርት ሲቲ ፕሮጀክት አካል የኾነ የመሰረተ ልማት ግንባታ ለማካሄድ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርመዋል፡፡ በስምምነቱ የተገኙት የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ...

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ወደ 2ሺህ 700 ዜጎች በትራፊክ አደጋ ሕይዎታቸዉ ማለፉን የመንገድ ደኅንነት እና...

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንገድ ደኅንነት እና መድን ፈንድ ለ3ተኛ ጊዜ የሚያካሂደዉን የተቀናጀ ሀገር አቀፍ የግንዛቤ ማስጨበጫ ማስጀመሪያ መድረክን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የመንገድ ደኅንነት ጉዳይ ለአንድ አካል የሚሰጥ ሳይኾን ሁሉም በጋራ ሊሠራበት...