አሜሪካ ለኢትዮጵያ የ112 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፋ አደረገች።

ባሕር ዳር : ሰኔ 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ በኢትዮጵያ የኤች አይ ቪ ስርጭትን ለመግታት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ የሚውል ተጨማሪ የ112 ሚሊዮን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጋለች፡፡ ድጋፉ በአሜሪካ ፕሬዚዳንቶች የአስቸኳይ ጊዜ የኤች አይ ቪ ኤድስ ማገገሚያ...

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 3ኛና 4ኛ ዙር የተረክ በጉርሻ ባለዕድሎችን ሸለመ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የተረክ በጉርሻ ሁለተኛ መኪና አሸናፊን፣ ሁለት ባጃጅ፣ ሁለት ሞተር ብስክሌት እና በርካታ ስልኮችን ያሸነፉ የ3ኛ እና 4ኛ ዙር እድለኞችን ሸልሟል፡፡ የመኪና አሸናፊው ከአዳማ፣ ሁለቱ ባጃጅ አሸናፊዎች ደግሞ...

አቶ ደመቀ መኮንን አይ ኤስ አይ ኤስን ለመዋጋት በተቋቋመው ዓለም አቀፍ ጥምረት የሚኒስትሮች ጉባዔ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በሳዑዲ እየተካሄደ ባለው አይ ኤስ አይ ኤስ የሽብር ቡድንን ለመዋጋት በተቋቋመው ዓለም አቀፍ ጥምረት የሚኒስትሮች ጉባዔ ላይ እየተሳተፉ ነው።...

ያገለገሉ ፕላስቲኮችን በየቦታው ባለመጣል የአካባቢን ብክለት መከላከል እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

ባሕር ዳር : ግንቦት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብዝሐ ሕይዎት መመናመንን ተከትሎ የተፈጠረው የአየር ንብረት ለውጥ በምዕተ ዓመቱ የሰው ልጅ እያጋጠሙት ካሉ ፈታኝ ችግሮች መካከል ቀዳሚው ጉዳይ እንደኾነ ይነሳል፡፡ ጠንካራ ፖለቲካዊ ውሳኔዎች እና የተቀናጀ...

በኮንስትራክሽን ሥራ ለመሠማራት የሚያበቃቸውን ሥልጠና ያጠናቀቁ ባለሙያዎች ወደ ጀርመን ሀገር ሊሠማሩ ነው።

ባሕር ዳር : ግንቦት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኮንስትራክሽን ሥራ ለመሠማራት የሚያበቃቸውን ሥልጠና ያጠናቀቁ የመጀመሪያው ዙር ባለሙያዎች ወደ ጀርመን ሀገር ሊሠማሩ መሆኑን የስራና ክህሎት ሚኒስቴር አሰታወቀ። ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች በሲቭል ኢንጂነሪንግ፣ በኮንስትራክሽን ማናጅሜንት ቴክኖሎጂ፣ በአርክቴክቸርና...