እየተበራከተ ያለውን በጎዳና ላይ የሚኖሩ ልጆችን ቁጥር በመደጋገፍ መቀነስ ያስፈልጋል ተባለ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕፃናት ቀን "ሰላም፣ ፍቅር፣ እንክብካቤ እና ጥበቃ ለሁሉም ሕፃናት" በሚል መሪ መልዕክት በአፍሪካ ለ33ኛ ጊዜ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ ይከበራል።
የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ...
“በቀጣይ 20 ቀናት ውስጥ 2 ነጥብ 4 ሚሊዮን ኩንታል ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ ይደርሳል” ግብርና...
ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ግብርና ሚኒስቴር አሁናዊ ሀገራዊ የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦትና ስርጭትን በተመለከተ ለመገናኛ ብዙኃን መግለጫ ሰጥቷል።
በመግለጫውም በቀጣይ 20 ቀናት ወይንም እስከ ሰኔ 21/2015 ዓ.ም ተጠናቆ ጅቡቲ ወደብ ይገባል ብሏል።
የግብርና ሚኒስትር...
“ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከልና ለማስቀረት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ቀጥሏል” የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ሰኔ 2/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከልና ለማስቀረት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በመቀናጀት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠሉን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
"በተጠናከረ የማኅበረሰብ ተሳትፎ ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን በጋራ እንከላከል" በሚል ሀገር...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ዛሬ ተወያይተዋል። አይኤስ አይኤስ የሽብር ቡድንን ለማጥፋት የተቋቋመው ዓለም አቀፍ ጥምረት የሚኒስትሮች...
“ከሳሽ ሲሽኮረመም ተከሳሽ ይኾናል” ረዳት ፕሮፌሰር ጌታ አስራደ
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በነጻነት በቆሙበት ምድር ላይ ፈጽሞ ይጠፉ ዘንድ የዘር ማጽዳት ዘመቻ መንግሥታዊ መዋቅር ተዘርግቶለት ተፈጽሟል፡፡ አካባቢው ላለፉት ሦስት አሥርት ዓመታት ለአማራ ሕዝብ ምድራዊ ሲኦል ኾኖ ቆይቷል፡፡ ዓለም እስከ...








