ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ለሩሲያ መንግሥት ልዩ እውቅና ሰጠ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የቀድሞው የሶቬት ኅብረት የአሁኗ ሩሲያ ለባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ መመሥረትና ዘመናዊ ትምህርት በኢትዮጵያ እንዲስፋፋ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጋለች።
በዘመነ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመን የቀድሞዋ ሶቬት ኅብረት የአሁኗ ሩሲያ በሀገሪቱ ከፍተኛ...
“ከሠላም የተሻለ አማራጭ የለንም” የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርእሰ መሥተዳድር ጌታቸው ረዳ የተመራ የትግራይ ክልል ልዑክ ባሕር ዳር ይገኛል፡፡ ሁለቱ ርእሳነ መሥተዳድሮች በሁለቱ ክልል ሕዝቦች እና ቀጣይ የሠላም ጉዞ ዙሪያ ከባሕር ዳር...
“የዩኒቨርሲቲ እድገትና የሀገር ብልጽግና ተመጋጋቢ ናቸው” አቶ አደም ፋራህ
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የምሥረታ በዓሉን የማጠቃለያ ዝግጅት እያካሄደ ነው።
በዝግጅቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንትና የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አደም ፋራህ ...
“ስልታዊ አጋርነት እና ትብብር ለዘላቂ የዓባይ እና አዋሽ ተፋሰሶች ልማት” በሚል ጭብጥ ያተኮረ 2ኛው...
ደሴ : ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በወሎ ዩኒቨርሲቲ የሚመራው የዓባይ አዋሽ ተፋሰሶች የምርምር ተቋም እና በዓለም አቀፍ የውኃ ምርምር ተቋም በጋራ የተዘጋጀው ይህ ጉባዔ ለሁለት ቀናት ይካሄዳል።
በዚህ የውይይት መድረክ ላይ የወሎ የኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንትና...
በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የሚመራ ልዑክ ባሕር ዳር ገብቷል።
ባሕር ዳር: ሰኔ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ የሚመራ ልዑክ ባሕር ዳር ገብቷል።
ልዑኩ በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር...








