“ኢትዮጵያ በርካታ ፈተናዎች ቢገጥሟትም ስኬቶችንም አስመዝግባለች” ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በ2015 ዓ.ም ከውስጥና ከውጪ በርካታ ፈተናዎች ቢገጥሟትም በማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ መስኮች በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገቧን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ የፌዴራል እና የክልል የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዓመታዊ...

ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በመተባበር የ2 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት...

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ የምስራቅ አማራ ኢመርጀንሲ አስተባባሪ አቶ እንግዳ አሻ በጦርነት ጉዳት የደረሠባቸውን አካባቢዎች በጤናው ዘርፍ ለመደገፍና ለማቋቋም በቀጣናው በዋናነት በ5 ዞኖችና ከተማ አስተዳደር ላይ በሚገኙ 24...

የኢትዮጵያ ባሕላዊ የሽምግልና ሥርዓት ከማኅበረሰባዊ ባሕልና ከሃይማኖቶች የተቀዳ ድንቅ እሴት መኾኑ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አለመግባባቶችን፣ግጭቶችን፣በደልንና ቂም በቀልን በሽምግልና የመፍታት ጉዳይ ለዘመናት የኖረ የኢትዮጵያ እሴት ነው። ምናልባትም ዓለም ዘመናዊ የግጭት አፈታትና የዳኝነት ሥርዓትን ሳይዘረጋ፣ ለፍትሕ መስፈን የተበደለን ክሶ የበደለን ደግሞ ወቅሶ...

አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን የሰብዓዊ መብት ጥስት ክስ እና የፋይናንስ ድጋፍ ክልከላ ማንሳቷን...

ባሕር ዳር: ሰኔ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን የሰብዓዊ መብት ጥስት ክስ በማንሳት ሀገሪቱ ከዚህ በኋላ ምንም አይነት የፋይናንስ ድጋፍና አቅርቦት ክልከላ እንደማይደረግባት አስታውቃለች። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ሰነድን ዋቢ...

“ኢትዮጵያ አካታች የትምህርት ስርዓትን በመከተል ሁሉም ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ እየሠራች ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ አካታች የሆነ የትምህርት ስርዓትን በመከተል በዘርፉ ሁሉም ዜጎች ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ እየሠራች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በትምህርት ትብብር ድርጅት የመጀመሪያ ልዩ ጉባዔ...