ፍቅር እና ሰላም የሚሰበክበት ፊቼ ጫምባላላ!

  አዲስ አበባ: መጋቢት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፊቼ ጫምባላላ ዋዜማ በሲምፖዚየም እና በሌሎች ዝግጅቶች እየተከበረ ይገኛል። ፊቼ ጫምባላላ በሲዳማ ሕዝብ ዘንድ በድምቀት የሚከበር ታላቅ በዓል ነው። ይህም የሲዳማ ሕዝብ የአዲስ ዓመት በዓል መግቢያን እና ዘመን መለወጫ...

ለደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ተጎጅዎች የሚደረገው ድጋፍ እንደሚቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጹ።

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጋሞ ዞን ጋጮ ባባ እና ሌሎች ወረዳዎች ተገኝተው ተጎጅዎችን እያጽናኑ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባጋሩት መልእክትም በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን ጋጮ ባባ እና ሌሎች...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ወደ አርባምንጭ አቅንተዋል።

  ከተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ጉብኝት ተመልሰው በቀጥታ ወደ አርባምንጭ አቅንተዋል። በአርባ ምንጭ ዙሪያ እና በመላው ጋሞ ዞን በደረሰው አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ሐዘናቸውን ለመግለጽ እና የሚከናወኑ የድጋፍ ስራዎችን ይገመግማሉ። ‎ ‎ለቀናት የዘለቀው ከባድ ዝናብን...

ኪነ ጥበብ ኢትዮጵያዊነትን ለማጽናት እና ለማነጽ ሚናው ከፍተኛ ነው።

  አዲስ አበባ፡ መጋቢት 05/2018 ዓ.ም(አሚኮ) 17ኛው ከተማ አቀፍ አዲስ የኪነጥበብ ፌስቲቫል ሳምንት ተከፍቷል። ፌስቲቫሉ ከመጋቢት 5/2018 ዓ.ም እስከ መጋቢት 7/2018 ዓ.ም እንደሚቆይም ተገልጿል። "የጥበብ ስጦታ ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት ነው የሚካሄደው። የአዲስ አበባ ከተማ ባሕል...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)ከሼኽ ሞሃሙድ ቢን ራሺድ አል መክቱም ጋር ተወያዩ።

  ባሕር ዳር፡ መጋቢት 05/2018 ዓ.ም(አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሼኽ ሞሃሙድ ቢን ራሺድ አል መክቱም ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒሰትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የዱባይ ገዢ፣ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ምክትል ፕሬዝዳንት እና ጠቅላይ ሚኒስትር ግርማዊ...