የጅማ ከተማ ነዋሪዎች በከተማዋ ከማለዳው ጀምሮ ችግኞችን እየተከሉ ይገኛሉ።
ጅማ: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል የተያዘውን ቀጠሮ እውን ለማድረግ የከተማዋ ኗሪዎች እየተረባረቡ ይገኛሉ ።
በጅማ ከተማ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋና ጨምሮ የፌደራልና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ...
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ አረንጓዴ አሻራቸውን ለማሳረፍ ባሕር ዳር ገብተዋል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአምስተኛው አረንጓዴ አሻራ የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ በአማራ ክልል ደረጃ በባሕር ዳር ከተማ ዘንዘልማ ቀበሌ ውስጥ ገላድ ተፋሰስ ላይ እየተካሄደ ነው። የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እና...
“የሚያምርብን ስናብር ነው፤ አብሮ ታሪክ መሥራት ከሁሉም በላይ ትልቁ ድል ነው ” አቶ ደመቀ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአዲስ አበባ የአረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን ባስተላለፉት መልዕክት እንኳን ታሪክ ለመስራት...
“እኛ ኢትዮጵያውያን ማሸነፍ ሥራችን ነው” ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ጫልቱ ሳኒ በሐዋሳ ተገኝተው በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩ ችግኝ ተክለዋል፡፡
ሚኒስትሯ ባስተላለፉት መልእክት የውስጣችን አንድነት በማውጣት፣ በምንም አይነት የፖለቲካ ልዩነት ሳንገደብ ከሠራን፣ አሻራችንን...
“ችግኞችን በጋራ እንደተከልን ሁሉ ሰላማችንን በጋራ በመጠበቅ ደኅንነቷ የተረጋገጠባት ዲሞክራሲያዊት ሀገር እንገነባለን” ሚኒስትር ለገሰ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ችግኞችን በጋራ እንደተከልን ሁሉ ሰላማችንን በጋራ በመጠበቅ ደህንነቷ የተረጋገጠባት ዲሞክራሲያዊት አገር እንገነባለን” ሲሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ ገለጹ።
በአንድ ጀምበር 500 ሚሊዮን ችግኞችን ለመትከል በተያዘው መርሐ-ግብር መሰረት...








