የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውሳኔ አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡ ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው በመንግስት ሚስጥራዊ...

ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ለአዲሱ የሰሜን ጎጃም ዞን አሥተዳድር አመራሮች ሹመት ሰጡ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ለአዲሱ የሰሜን ጎጃም ዞን አሥተዳድር ለ23 አመራሮች ሹመት ሰጥተዋል። #በዚህ መሠረት፦ 1. አቶ ነጋልኝ ተገኘ መለሰ የሰሜን ጎጃም ዞን ትምህርት...

“ዝቅተኛ የጤና መድኅን አገልግሎት አጠቃቀም በኅብረተሰቡ የጤና ሁኔታና ሀገራዊ የልማት ተሳትፎ ላይ አሉታዊ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እ.ኤ.አ በ2015/16 በተሠራ ጥናት በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ዜጎች ለጤና አገልግሎት በሚያወጡት ወጪ ምክንያት ወደ ድህነት አረንቋ ይገባሉ። በኢትዮጵያ ጤና መድኅን አገልግሎት እና በጤና ሚኒስቴር...

“ዳያስፖራው በሀገራዊ የልማት ሂደት ውስጥ እያበረከተ ያለውን በጎ አስተዋጽዖ አጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል” አምባሳደር ምስጋኑ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ዳያስፖራው በሀገራዊ የልማት ሂደት ውስጥ እያበረከታቸው ያሉ በጎ አስተዋጽኦችን አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። በሰሜን አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ ከሚኖሩ የዳያስፖራ ማኅበረሰብ አባላት ጋር...

ኢትዮ ቴሌኮም በበጀት ዓመቱ 75 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ትርፍ አገኘ።

አዲስ አበባ: ሐምሌ 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም በ2015 በጀት ዓመት የገቢ ምንጮችን በማስፋት፣ በዋናነት ከመሠረታዊ ቴሌኮም አገልግሎቶች ባሻገር ያሉ በርካታ ተቋማትና አጠቃላይ ደንበኞችን ማዕከል ያደረጉ የዲጂታል መፍትሔዎች፣ የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን በማቅረብ እንዲሁም የኔትወርክና...