“ለሰላም እና መቻቻል ጠንክራችሁ ሥሩ” ፕሮፌሰር ጌትነት ታደለ

እንጅባራ: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ጋርዳቸው ወርቁ (ዶ.ር) ተመራቂ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው ያገኙትን ጥበብ፣ የአላማ ፅናትና ጥንካሬ በመጠቀም ሕዝቡን በቅንነትና በታማኝነት እንዲያገለግሉ አሳሰበዋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው 750 ተመራቂዎችን...

እንጅባራ ዩኒቨርሰቲ በመጀመሪና ሁለተኛ ዲግሪ 750 ተመራቂ ተመሪዎችን አስመረቀ።

እንጅባራ: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምርቃ መርሃ ግብር ንግግር ያደረጉት የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ዶክተር ጋርዳቸው ወርቁ ተመራቂ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲ ቆይታ ያገኙትን ጥበብ፣ የአላማ ፅናትና ጥንካሬ በመጠቀም ሕዝቡን በቅንነትና በታማኝት እንዲያገለግሉ መልእክት አስተላልፋዋል። ዩኒቨርሲቲው 750 ተመራቂዎችን...

“በደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ በአጼ ተዎድሮስ ስም በተሠራው ሮኬት የተደረገው የተሳካ ሙከራ ኢትዮጵያን በህዋ ምህንድስና ስሟ...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ በጋፋት የህዋ ምህንድስና ማእከል በአጼ ቴዎድሮስ ስም በተሠራው ሮኬት የተደረገው የተሳካ ሙከራ ኢትዮጵያን በህዋ ምህንድስና ስሟ እንዲጠራ ያደረገ እንደነበር የደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አነጋግረኝ ጋሻው (ዶ.ር)...

ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛና ተከታታይ መርሐ ግብር ያስተማራቸውን ተማሪዎች ለ4ኛ ዙር እያስመረቀ ነው።

ደባርቅ: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ዩኒቨርሲቲው በ 4 ኮሌጆች በ 21 የትምህርት ክፍሎች በመደበኛ የትምህርት መርሐ ግብር ያስተማራቸውን ተማሪዎች ለ4ኛ ዙር ነው እያስመረቀ የሚገኘው። በዕለቱ በተከታታይ የትምህርት መርሐ ግብር ያስተማራቸው የኮምፒውተር ሳይንስ ተማሪዎቹንም እያስመረቀ...

የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመደበኛና በማታ መርሐ ግብር ያስተማራቸውን ከ2 ሺህ 100 በላይ ተማሪዎች እያስመረቀ...

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ ለ15ኛ ዙር፤ በማታ መርሐ ግብር ደግሞ ለ13ኛ ዙር ያሠለጠናቸውን 2 ሺህ143 ተማሪዎችን እያስመረቀ ይገኛል። ዩኒቨርሲቲው በ1ኛ ዲግሪ 1 ሺህ 692፤ በ2ኛ ዲግሪ 448፤ በ3ኛ ዲግሪ...