የሕፃናት ማቆያ በማዘጋጀት የሴት ሠራተኞቹን ችግር መፍታት መቻሉን የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ገለጸ፡፡
ደብረ ታቦር: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕፃናት ማቆያ በማዘጋጀት የነገ ሀገር ተረካቢ ሕፃናት ተገቢውን እንክብካቤ እንዲያገኙና እናቶችም ተረጋግተው እንዲሠሩ ማድረጉን የደቡብ ጎንደር ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል፡፡
ጫቅላ ሕፃናት ያላቸው የመምሪያው ሰራተኞች ለልጆቻቸው ማቆያ...
“በማንነታችን ላይ ዳግም ለአፍታ እንኳን ተዘናግተን የተራዘመ መከራ እና ባርነት ለመቀበል ፍጹም አንፈቅድም” ኮሎኔል...
ሁመራ: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግማሽ ምዕተ ዓመት ገደማ ሴራ እና ተንኮል መጋለጫ፣ የሩብ ምዕተ ዓመት አምባገነናዊ አገዛዝ መሸኛ፣ የሦስት አስርት ዓመታት የጨለማ ጉዞ ምዕራፍ መቋጫ እና የአዲሱ ትውልድ የነጻነት...
የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በግብጽ አዲስ እየተገነባ ያለውን የካይሮ ከተማ ጎበኙ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከተለያዩ ከተሞች እና ተቋማት የተወጣጣው የልዑካን ቡድን የካይሮ ከተማን የሕዝብ ብዛት መጨናነቅ ለማስተንፈስ መልሶ የማልማት እና ለወደፊቱ ትውልድ የሚሆን ዘመናዊ ፣ ሁለገብ እና ምቹ...
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ከሱዳን ተሰደው በመተማ ወረዳ ተጠልለው ለሚገኙ ስደተኞች ድጋፍ አደረገ።
ገንዳ ውኃ: ሐምሌ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር በሱዳን በተፈጠረው ጦርነት ከሱዳን ተሰድደው በመተማ ወረዳ ተጠልለው ለሚገኙ 4ሺህ ስደተኞች ከ14 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የተለያዩ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን ያስረከቡት በኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማኅበር...
ኢትዮጵያ ከቆዳና ሌጦ ማግኘት ያለባትን ያህል ጥቅም እያገኘች አይደለም ተባለ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከጥሬ ቆዳና ሌጦ ማግኘት የሚገባትን ያህል ጥቅም እያገኘች እንዳልሆነ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
በየካቲት ወር 2015 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ የጥሬ ቆዳና ሌጦ ወጪ ንግድ ሥርዓት ተዘርግቶ ወደ...








