በአማራ ክልል ከ6 ነጥብ 4 ቢሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ ከ1 ሺህ 800...

ከሚሴ: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ከሚሴ ከተማ 99 ሚሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸው 23 ፕሮጀክቶች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት መኾናቸውን የከሚሴ ከተማ ከንቲባ ከድጃ አሊ ተናግረዋል። በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በመንግሥት ፣በዓለም ባንክና...

የባሕር ዳር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰጠናቸውን ከ1 ሺህ በላይ ሰልጣኞች አስመረቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰጠናቸውን ከ1 ሺህ በላይ ሰልጣኞች ዛሬ አስመርቋል። የባሕር ዳር ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ዲን አቶ ፈለቀ ውቤ እንዳሉት ኮሌጁ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት፣ የአሽከርካሪዎች...

ብርሃን ኮሌጅ በ3ተኛ ዙር በተለያዩ መርሐ ግብሮች ያስተማራቸውን 626 ተማሪዎች አስመረቀ።

ደብረ ብርሃን: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኮሌጁ በሁለተኛ ዲግሪ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን እና ፕሮጀክት ማኔጅመንት 528 ተማሪዎች የተመረቁ ሲሆን በመጀመሪያ ዲግሪ 98 ተማሪዎች ናቸው የተመረቁት ። የኮሌጁ ዲን ረዳት ፕሮፌሰር አባይነህ ክንዴ ለተማሪዎች ባስተላለፉት መልእክት በብዙ...

በአማራ ክልል ከ483 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ ተሰጠ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት 483 ነጥብ 7 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ አራት ሺህ 724 ባለሀብቶች አዲስ የኢንቨስትመንት ፍቃድ መሰጠቱን የክልሉ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ ገልጸዋል። የአማራ...

በፍኖተ ሰላም ከተማ በ157 ሚሊዮን ብር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች እየተመረቁ ነው።

ፍኖተ ሰላም : ሐምሌ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደር በ157 ሚሊዮን ብር የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ተጠናቅቀው እየተመረቁ ነው። መሠረተ ልማቶቹ የተገነቡት በፍኖተ ሰላም ከተማ አስተዳደርና በማኅበረሰቡ ተሳትፎ ነው። ዛሬ እየተመረቁ...