“በከተማችን ንብረት ላይ በዚህ ልክ ጉዳት መድረሱ ያስቆጫል” የደብረማርቆስ ከተማ ነዋሪ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረማርቆስ ከተማ ላይ በተከሰተው አለመረጋጋት የከተማዋ ንብረቶች ላይ ጉዳት ደርሷል ዝርፊያም ተፈጽሟል። ይህን ውድመት እና ዝርፊያ ተዘዋውረው የተመለከቱት ነዋሪዎቹ በተፈጠረው ሁኔታ ማዘናቸውን ተናግረዋል፡፡ ነዋሪዎቹ የወደሙ እና የተዘረፉ ተቋማትን ሲመለከቱ...

የሁከት እና ብጥብጥ ውጤት ሞት እና ንብረት ውድመት በመኾኑ ሁሉም ከዚህ ወጥቶ ለሰላሙ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን በአማራ ክልል በተከሰተው የሰላም መደፍረስ ዙሪያ የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ መግለጫ ሠጥቷል፡፡ የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ አደራጀው ካሴ ከሁከት እና ብጥብጥ የሚገኝ ጥቅም ሳይኾን ሞት...

ከአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ሰሞኑን የመጀመሪያ ምዕራፍ ሥራዎቹን በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቅ የሁለተኛ ዙር ምዕራፍ ሥራዎችን መጀመሩን ማስታወቁና ክልከላዎችን መጣሉ የሚታወስ ነዉ፡፡ ዛሬ ማለዳ ላይ ባደረገዉ ግምገማ፣የሁለተኛዉ ዙር ወታደራዊ...

የቡሬ ከተማ ሰላም መመለሱን ነዋሪዎች ገለጹ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በምትገኘው ቡሬ ከተማ ባለፉት ጥቂት ቀናት የሰላም መደፍረስ ተከስቶ እንደነበር ይታወሳል። የከተማዋን አሁናዊ መረጃ አስመልክቶ ነዋሪዎች ለአሚኮ በሰጡት መረጃ መሰረት ቡሬ ወደ ቀደመ ሰላሟ እየተመለሰች ነው።...

የምክር ቤቱ 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባ እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን እያካሄደ ነው፡፡ ምክር ቤቱ በአስቸኳይ ስብሰባው፤ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ሐምሌ 28/2ዐ15 ዓ.ም ባካሄደው 23ኛ መደበኛ ስብሰባ በደነገገው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ላይ...