“ያልገቡን እየገቡን፣ ችግሮችን እየፈታን፣ አንድ እየኾን ለልጆቻችን የኩራት ምንጭ የኾነች ኢትዮጵያን መፍጠር ይኖርብናል” ጠቅላይ...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር መኾኗን ተከትሎ የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልእክታቸው ብሪክስ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዓለም ካሉ ስብስብ ኀይሎች መካከል...

ኢትዮጵያ እና ሕንድ ከብሪክስ ስብሰባ ጎን ለጎን በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ውይይት አደረጉ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 15ኛው የብሪክስ ስብሰባ ላለፉት ተከታታይ ሦስት ቀናት በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ተካሂዷል፡፡ ስብሰባው ሲጠናቀቅም ኢትዮጵያን እና ሌሎች አምስት ሀገራትን አባል ማድረጉን አስታውቋል፡፡ ላለፉት ሦስት ቀናት በደቡብ አፍሪካ ጆሃንሰበርግ...

በ2016 ዓ.ም የላቀ ግንኙነት ለመመስረት በትኩረት እንደሚሠራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ አለም በሰጡት ሳምንታዊ መግለጫ ባለፈው ዓመት ወዳጅነትን መመለስ ላይ በትኩረት ሲሠራ አንደነበር አንስተው በዚህም አቋም የያዙ አካላት ጋር የማለዘብ እና የማስገንዘብ...

“ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ታላቅ ስኬት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገራትን ተቀላቅላለች፡፡ እንደ አውሮፓዊያኑ የዘመን ቀመር 2009 ላይ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ሕንድ እና ቻይና የመሰረቱት ብሪክስ በዓመቱ ደቡብ አፍሪካን አባል ሀገር በማድረግ ቀላቀላት፡፡ ዛሬ ላይ ከ40...

“እሴቶቻችን ተጠብቀው ለቀጣዩ ትውልድ እንዲተላለፉ ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል” የፎክሎር እና የባሕል ጥናት...

ባሕር ዳር: ነሐሴ 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን በተከሰተው አለመረጋጋት እና ሁከት ነባር የማኅበረሰብ እሴቶች መሸርሸራቸውን ያሳየ ክስተት እንደነበር የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የፎክለር እና የባሕል ጥናት ትምህርት ክፍል ተጠሪ ዐቢይ አስማማው (ዶ.ር) ተናግረዋል፡፡ ሰዎች በሃይማኖት...