የ2016 የትምህርት ዘመን የተማሪዎችን ምዝገባ ለመጀመር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ምክትል መምሪያ ኀላፊ ወይዘሮ ፍታለሽ ምህረቴ እንደተናገሩት በቅድመ ዝግጅት ሥራዎች በክረምት የሚከናወኑ ተግባራትን በታቀደው መሰረት ተከናውነዋል፡፡
በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ስር ያሉ ወረዳዎች ያሉበትን...
በመጪው የበጋ ወቅት በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚኖር ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመጪው የ2016 ዓ.ም የበጋ ወቅት ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑት የደቡብ እና ደቡብ ምስራቅ የሀገሪቱ አካባቢዎች ላይ ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚያገኙ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ።
የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ያለፈውን የክረምት...
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር ሆነው ተሾሙ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የትምህርት ሚኒስትሩን ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቻንስለር አድርገው ሾሙ።
ጠቅላይ ሚኒስተሩ ሹመቱን የሰጡት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያው ራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ...
“በበጀት ዓመቱ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በተከናወኑ ሥራዎች ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ የሚገመት የገቢ ምርቶች...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በተከናወኑ ሥራዎች ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ የገቢ ምርቶችን በሀገር ውስጥ ምርት መተካታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ።
በ2015 ዓ.ም የሀገሪቷ የማምረት አቅም 55...
የመንግሥት ዲጂታል የግዥ ካርድ ይፋ ሆነ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዘብ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጋራ ፕሮጀክት የሆነው የመንግሥት ዲጂታል የግዥ ካርድ ይፋ ሆነ።
በፌዴራል የመንግስት ተቋማት የኤሌክትሮኒክስ ክፍያ አተገባበር ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል።
የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ኢዮብ ተካልኝ እና...








