በተያዘው የመኸር ወቅት ከ17 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ2015/16 የመኸር እርሻ ከ17 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ
የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር መለስ መኮንን በ2015/16 የመኸር እርሻ እንዲሁም የበልግና የመስኖ የግብርና...
ለመጪው የዘመን መለወጫ በዓል በቂ የምርት አቅርቦት ወደ ገበያው ለማሰራጨት ዝግጅት ማጠናቀቁን የንግድና ቀጠናዊ...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በበዓላት ወቅት የሚስተዋለውን የፍላጎት እና አቅርቦት አለመጣጣም እንዲሁም የዋጋ ንረት እንዳይከሰት የተሠሩ የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
እንደ ሀገር ያለውን የዋጋ ንረት ለመከላከል ባለፉት ሦስት...
“መከላከያ ሠራዊቱ ህግን ከማስከበሩ በተጓዳኝ ለልማት እያደረገ ያለውን እገዛ አጠናክሮ ይቀጥላል” ሌተናል ኮለኔል በላይነህ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሠራዊት ሕግን ከማስከበርና ሰላምን ከማስፈን በተጓዳኝ ለልማት እያደረገ ያለውን እገዛ አጠናክሮ እንደሚቀጥል በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የደቡብ ወሎ ዞንና ደሴ ከተማ አስተዳደር ኮማንድ ፖስት...
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለጸጥታ አመራሮች ሹመት ሰጠ፡፡
ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ከነሐሴ 22/2015 ዓ.ም ጀምሮ ሹመት የተሰጣቸው የጸጥታ አመራሮች
1. ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን ወልዴ የአብክመ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር
2. ኮሎኔል ግርማ ገሰሰ ገ/መስቀል የአብክመ ሚሊሻ ጽሕፈት...
የአገልግሎት አሠጣጥ ክፍተትን ለመሙላት እና የተሻለ ለማድረግ ግምገማዎች መካሄዳቸውን የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአገልግሎት አሠጣጥ ክፍተትን ለመሙላትና የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት በክልል ደረጃ ግምገማዎች መካሄዳቸውን የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡
የአማራ ከልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት...








