“ብዙ ደጋግ ሰዎች ባሉበት ሀገር ብዙ ችግረኛ ሰዎች መኖር የለባቸውም” ሽኩር አህመድ የምርኩዝ በጎ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጎነት በጎ ከማሰብ ይጀምራል፡፡ በበጎ ሃሳብ ለበጎ ተግባር የተሰባሰቡ የቅን ልቦች በጎ አሻራ ደግሞ ለትውልድ ይተርፋል፡፡ በየአካባቢው በርካታ ድጋፍ ለሚሹ ሰዎች የመፍትሔ አካል፣የደስታቸውም ምንጭ የኾኑ የበጎ አድራጎት ማኅበራትን...
“እንደዚህ ነው ካህን እንደዚህ ነው አባት ስለ ፍቅር ሞቶ ታላቅ ሀገር ማጽናት”
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሞት ፊት ኾኖ ሀገርን ማፍቀር እንደምን ያለ ፍቅር ነው? በሞት አውታር ተይዞ ስለ ሀገር መኖር እንደምን ያለ መታደል ነው? በገዳዮች ፊት ኾኖ ስለ እውነት መጽናት እንደምን ያለ...
በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ሞቃዲሾ ገባ።
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ሶማሊያ ሞቃዲሾ ገብቷል።
ልዑኩ ሶማሊያ ሞቃዲሾ የተገኘው በመጀመሪያው የኢትዮ-ሶማሊያ የጋራ ሚኒስትር ኮሚሽን ጉባዔ ለመሳተፍ እንደሆነ ከሚኒስቴሩ...
ኢትዮጵያን ከቴክኖሎጂ ጥገኝነት ለማላቀቅ እና የቴክኖሎጂ ፈጠራ ባለቤት ለማድረግ የሚያግዝ ሀገር አቀፍ የአቪዬሽን ኢኖቬሽን...
አዲስ አበባ: ጳጉሜ 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፈጠራ ፣ ለአቪዬሽን ልህቀት በሚል መሪ መልእክት በሳይንስ ሙዚየም ከጥቅምት 13 እስከ 17/ 2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የአቪዬሽን ኢኖቬሽን ኤክስፖ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን እና...
“ሀገረ መንግሥት ግንባታ በጽኑ መሠረት ላይ እንዲቆም መስዋዕትነት የሚከፍሉ ዜጎችን ግድ ይላል” የብሔራዊ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ጀነራል ተመስገን ጥሩነህ የመስዋዕትነት ቀንን አስመልክቶ ለጸጥታ አካላት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ እንዳሉት መስዋዕትነት አንድን ከፍ ያለ ዓለማ ለመከወን...








