“መጀመሪያችንም መጨረሻችንም የሕዝብ ሰላም መኾን አለበት” አቶ ይርጋ ሲሳይ
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫቸውም በአማራ ክልል የተፈጠረውን የሰላም እጦት ለመፍታት በተሠሩ ሥራዎች አንፃራዊ ሰላም እየተፈጠረ ሰላሙ...
“በጎ ሀሳብ ያለው ሰው ለሌሎች የሚሰጠው ነገር አያጣም” የድንበር የለሽ በጎ አድራጎት ማኅበር ሥራ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ ጳጉሜን 3 በበጎነት ቀን ታስቦ፣ የበጎነት ሥራም እየተከናወነበት ይውላል።
ኢትዮጵያ ከራሳቸው በፊት ለወገን የሚያስቡ በጎ ሰዎች የማይነጥፉባት ሀገር ናት። አንድ በበጎ ሥራ ላይ የተጠመደ ሰው ልናስተዋውቃችሁ...
አበበች ጎበና- የበጎነት አርአያ!
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያውያኑ ልብ ውስጥ በደማቁ ተፅፈዋል። በዘመናት የማይነዋወጥ የክብር ስፍራ አላቸው።ማኅፀናቸው ዘር ባያፈራም ልባቸው እናት ለመሆን አልቦዘነም። በወለዷቸው ለተጣሉ ነፍሶች ታዛ ሆነዋል። ልጅ በማኅጸን ብቻ ሳይሆን በልብም ተምጦ እንደሚወለድ...
“የኅሊና ትልቁ እርካታ በጎ ሥራ መሥራት ነው” የካለን ብናካፍል የሕጻናት፣ አረጋውያንና ሕሙማን መርጃ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያውያን በሞት፣ በሕመም፣ በድንገተኛ አደጋ እና ሕይወትን ከሞት ለመታደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ የቆየ የመረዳዳት ግብረ ገባዊ እሴትን ያዳበሩ ሕዝቦች ናቸው።
ይሁን እንጂ መረዳዳቱ ዘላቂ ...
በጎነት ለሃገር!
በጎነት የአእምሮ እርካታ የምናገኝበት፣ ደስታን የምንፈጥርበት፣ ሃገር የምትለማበት በሰውነታችን የታደልነው ስጦታ ነው፡፡ በጎነት የተትረፈረፈ ሃብት ስላለን ወይም አቅማችን የተለየ ስለሆነ የምንፈፅመው ሳይሆን ሁሉም ሰው የታደለው ፀጋና እምቅ ሃይል ነው፡፡ ፀጋውን ወደ ተግባር ስንቀይር የሌሎች...








