ከሸማችነት ወደ አምራችነት!!
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የትጉህ አምራች ልጆች ሀገር ናት፡፡ ትርፍ አምርተው ለሀገር ውስጥና ለውጭ ገበያ የሚያቀርቡ፣ በአምራች እንዱስትሪ ዘርፍ ተሰማርቶ ምርታቸውን የሚቀርቡ እና ግብርን በታማኝነት በመክፈል ሀገርን ለማሻጋገር ታሪክ እየሠሩ...
ከመጭው መስከረም ጀምሮ የኮሌራ በሽታ ክትባት በዘመቻ ሊሰጥ መኾኑን የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንቲትዩት...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትና የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የኮሌራ ወረርሽን ለመከላክል ታላሚ ያደረግ የግንዛቤ ማስጨበጫ የውይይት መድረክ ከባለድርሻ አካላት ጋር በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል፡፡
በሀገሪቱ ከተከሰተ...
“በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከ255 በላይ አዳዲስ አምራች ኢንዱስትሪዎች ወደ ምርት ገበተዋል” የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና...
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ጳጉሜን 4 - የአመርችነት ቀንን ከአማራቾች ጋር አሳልፏል።
የአማራ ክልል ኢንዲስትሪ ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ተፈሪ ታረቀኝ፣ የቢሮው የሥራ ኃላፊዎች እና ባለሙያዎች...
የምርት ብክነት እንዳያጋጥም የድሕረ ምርት አያያዝ ሥራዎች ላይ ትኩረት አድርጎ መሥራት እንደሚገባ ግብርና ቢሮ...
ባሕር ዳር: ጳጉሜ 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን 4/2015 ዓ.ም የአምራችነት ቀን እየተከበረ ይገኛል፡፡
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ ኀላፊ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ቀኑን አስመልክቶ በሰጡት ማብራሪያ ዘላቂ እድገት ለማምጣት፣ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እና የተረጋጋ...
“የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተቋማዊ አደረጃጀት ተፈጥሮለታል” የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የአምራች ዘርፉን በዘላቂነት እንዲደግፍ ተቋማዊ መዋቅር እንዲዘረጋለት መደረጉን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።
በኢትዮጵያ የአምራቹ ዘርፍ የአገሪቱ የዕድገት ምሰሶ ተብለው ከሚጠቀሱ መስኮች መካከል አንዱ ነው።
በ10 ዓመቱ መሪ ዕቅድ...








