“ሁሉም ሰው መጭውን አዲስ ዓመት በአዲስ ተስፋ መቀበል አለበት” ሼህ ሙሐመድ ኢብራሂም

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አዲስ ዓመት ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ይዞ እንደሚመጣ ሰው ተስፋ ማድረግ አለበት ይላሉ በአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የዳዕዋና የትምህርት ዘርፍ ኀላፊ ሼህ ሙሐመድ ኢብራሂም፡፡ ሼህ ሙሐመድ ኢብራሂም...

የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች አብሮነት እንዲጎለብት ሚናቸውን እንደሚወጡ አረጋገጡ።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሃይማኖት አባቶችና የሀገር ሽማግሌዎች የአብሮነት እሴት እንዲጎለብት ሚናቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ። ዛሬ በመላ ሀገሪቱ “በኅብር የተሠራች ሀገር” በሚል መሪ ሀሳብ እየተከበረ የሚገኘውን የአብሮነት ቀን ምክንያት በማድረግ አስተያየታቸውን ለኢዜአ የሰጡ...

“የአብሮነት ቀን ሲከበር የጋራ እሴቶችን በማጽናትና በማስቀጠል ሊኾን ይገባል” የባሕልና የስፖርት ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: ጳጉሜ 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕልና የስፖርት ሚኒስቴር የአብሮነት ቀንን በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ በተለያዩ መርሐ ግብሮች እያከበረ ይገኛል። የባሕልና የስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ወርቅነሽ ብሩ እንደገለጹት የአብሮነት ቀን ሲከበር የጋራ እሴቶችን በማጽናትና በማስቀጠል ሊኾን...

በዕቅድ የሚመራ ሕይወት ለስኬት የታጨ ነው!

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰው ልጅ ከእለት እስከ ሕይወት ዘመኑ ስኬት ላይ ለመድረስ የዘመን ትግል ያደርጋል፡፡ የስኬት መሰረቱ ደግሞ ዕቅድ እንደኾነ ይታመናል፡፡ እናም እያንዳንዱ ባለ ርዕይ ሰው ለፍላጎትና ምኞቱ ስኬት፣ለሕይወት ዘመኑ ደማቅ...

“አብሮነት የትናንት ማንነታችን፣ የዛሬ ህልውናችን፣ የነገ ዕጣፈንታችን ነው” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ስለ አብሮነት አዘውትሮ መናገር የሚያስፈልገው ለህልውናችን መቀጠል ዋስትና ስለሚሰጠን ነው። ኢትዮጵያዊ አብሮነት ስንል ኅብረት ፈጥሮ ሀገራችንን ከማንኛውም ስጋት በመጠበቅና በማበልፀግ በሁሉም መስክ ፍትሐዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ እና በፈታኝ ወቅቶችም...