“በክልሉ በተፈጠረው የሰላም እጦት ምክንያት ተጓዦች ለእንግልት እየተዳረጉ ነው” የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ባለስልጣን

ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተከሰተው የሰላም እጦት ምክንያት ሕዝቡ ማኅበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ጉዳዮቹን ፈጽሞ ለመመለስ አስቸጋሪ ሁኔታ እንደተፈጠረበት የክልሉ የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን ገልጿል፡፡ በክልሉ የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ባለሥልጣን የመንገድ ትራፊክ ቁጥጥር...

የግብርናው ዘርፍ በዋና ዋና ተግባራት ከዕቅድ በላይ ዕድገት ማስመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ዘርፍ በአስር ዓመቱ የልማት ዕቅድ የመጀመሪያዎቹ 3 ዓመታት (2013-2015) በዋና ዋና ተግባራት ከዕቅድ በላይ ዕድገት ማስመዝገቡን የፕላንና ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል። የአስር ዓመት ዕቅድ የመጀመሪያዎቹ 3 ዓመታት (2013-2015) ዋና ዋና...

“እየሠራን ሥንደራደር አትራፊ እንኾናለን”

ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይን መገደብ እና ለኢትዮጵያ ጥቅም ላይ መዋል ረጅም ዘመን የቆየ ሃሳብ ነበር፡፡ ሃሳብን ወደ ተግባር ለመቆየር ግን ዘመን እና የታደለ ትውልድ ያስፈልጋል፡፡ መልካም አስበው፣ ሩቅ አልመው በቅርብ በበርካታ ምክንያቶች...

“ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ ያስፈልገዋል” አቶ ደመቀ መኮንን

ባሕር ዳር: መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ሥርዓት ማሻሻያ እንዲደረግበት ጥሪ አቀረቡ። 78ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባኤ በኒው ዮርክ ከተማ መካሄዱን ቀጥሏል። ከጉባኤው ጎን ለጎን የዘላቂ...

“ ተስፋ መከራን ታሻግራለች፤ ክፉ ዘመንን ታሳልፋለች”

ባሕርዳር፡ መስከረም 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብልኾች በነገው ተስፋ የዛሬን መከራ ይረሳሉ፤ የዛሬውን የመከራ ማዕበልም በነገ ተስፋ ይሻገራሉ፡፡ ነገን ተስፋ የሚያደርጉ ሁሉ ዛሬን በጽናት ይቆማሉ፡፡ ነገን ተስፋ የሚደርጉ ሁሉ የዛሬን መከራ በጥበብ እና በጠባቡ...