“ኢትዮጵያ በ78ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራ እያከናወነች ነው” አምባሳደር ተስፋዬ...
ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ በአሜሪካ ኒውዮርክ እየተካሄደ ባለው 78ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራ እየሠራች መኾኑን በተ.መ.ድ የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ተስፋዬ ይልማ ገልጸዋል።
78ኛው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባዔ...
“የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሃይማኖት አባቶችና ወጣቶች ለሰላም ዘብ ሊቆሙ ይገባቸዋል።” ሜጀር ጀኔራል ሙሉዓለም አድማሱ
ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር አሁን ያለውን አንጻራዊ ሰላም ዘላቂ ለማድረግ የሚያስችል ውይይት እያካሄደ ነው።
የሰሜን ምዕራብ እዝ ምክትል አዛዥ ፣የባሕር ዳር እና አካባቢው ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ብርጋዴል ጀኔራል...
የአንስቴዥያ ህክምናን በማሻሻል በጥራት ለታካሚዎች ለማድረስ እየሠራ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማኅበር ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ አንስቴቲስቶች ማኅበር 16ኛው ዓመታዊ ጉባኤውን ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ አባላት ጋር በተለያዩ ዝግጅቶች እያከበረ ነው።
በጉባኤው ላይ የተገኙት የማኅበሩ ፕሬዚዳንት ሲራጅ አህመድ ማኅበሩን በማሳደግ የአንስቴዥያ ህክምናን...
ሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ።
ባሕር ዳር: መስከረም 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታውን ቀን 9 ሰዓት ከብሩንዲ አቻው ጋር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ያካሂዳል።
በአሠልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚሰለጥነው ብሔራዊ ቡድኑ 26 ተጫዋቾችን በመያዝ ዝግጅቱን ከጳጉሜን...
የጥላቻ ንግግር ዘርፈ ብዙ ማኅበራዊ ምስቅልቅሎችን እያስከተለ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥላቻ ንግግር በሀገራችን ዘርፈ ብዙ መስቅልቅል ላስከተሉ ግጭቶች እንደ አንድ ገፊ ምክንያት ተደርጎ በብዙዎች ይጠቀሳል። ያደረሰውን ጉዳት የሚተነትኑ የጥናት ውጤቶችም ታትመዋል።
በጥላቻ ንግግር ሳቢያ የቤተሰብ አባሎቻችን ተገድለዋል ያሉ ዜጎችም...








