የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች እና የሃይማኖት አባቶች መስቀል አደባባይን የማፅዳት ሥራ አከናወኑ ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ ከፍተኛ አመራሮች እና የሃይማኖት አባቶች የመስቀል በዓልን በመስቀል አደባባይ ለማክበር ያለመ የማጽዳት ሥራ አካሂደዋል። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ አሥተዳደር ከተማ ዋና ሥራ አሥኪያጅ ጥራቱ በየነ፣...

በኦን ላይን ከአራት መቶ ሺ በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶችን መስጠቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር...

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከሐምሌ 1/2015 እስከ መስከረም 8/2016 ዓ.ም ድረስ ብቻ 401 ሺ 830 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶችን በኦን ላይን መስጠቱን አስታውቋል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ከሐምሌ1/2015...

የመውሊድ በዓል ረቡዕ መስከረም 16/2016 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ እንደሚከበር ተገለጸ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነብዩ መሐመድ የልደት በዓል (መውሊድ ) ረቡዕ መስከረም 16/2016 ዓ.ም በደማቅ ሁኔታ እንደሚከበር የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንት ገለፁ። የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በዓሉን...

“የመውሊድ በዓልን ኢስላማዊ ሥርዓት በጠበቀና አብሮነትን በሚያጠናክር መንገድ ማክበር ይገባል” ሼህ አቡበከር ሱሌይማን...

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ሺህ 498ኛውን የነብዩ ሙሐመድ (ሠ.ዐ.ወ) መውሊድ በዓልን ስናከብር ኢስላማዊ ሥርዓትን በጠበቀና አብሮነትን በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ የእስልምና ሃይማኖት መምህሩ ሼህ አቡበከር ሱሌይማን (ዶ.ር) ሼህ አቡበከር (ዶ.ር) ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋር...

«የዓለም የጸጥታ ዘርፍ ቅኝት የሀገራትን ሉዓላዊነት ያከበረ፣ የባለብዙ ወገን ትብብር እና አካታችነትን የተከተለ ሊሆን...

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የጸጥታ ዘርፍ ቅኝት የሀገራትን ሉዓላዊነት ያከበረ፣ የባለብዙ ወገን ትብብር እና አካታችነትን የተከተለ እንዲሆን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ። አቶ ደመቀ ይህን...