“የመውሊድ በዓልን ስናከብር የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ፣ በመደጋገፍ ሰላምና አብሮነታችንን በማጠናከር ሊሆን ይገባል” የሃይማኖት አባቶች

ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የመውሊድ በዓልን ስናከብር የተቸገሩ ወገኖችን በማገዝ፣ በመደጋገፍ፣ ሰላምና አብሮነታችንን በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ የእስልምና ሃይማኖት አባቶች ተናገሩ። የነብዩ ሙሐመድ 1 ሺህ 498ኛ የመውሊድ በዓል በነገው እለት በተለያዩ መርሃ-ግብሮች የሚከበር ይሆናል። በአዲስ አበባ...

የ2015/16 ዓ.ም የምርት ዘመን የመኸር እርሻ እንቅስቃሴ አበረታች መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በግብርና ሚኒስቴር በ2015/16 ዓ.ም ምርት ዘመን በመኸር እርሻ 17 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሔክታር መሬት በማልማት 513 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማምረት ከክልሎች ጋር በቅንጀት እየተሠራ መሆኑ ተገልጿል። ወቅታዊ የመኸር እርሻ...

መውሊድ በታላቅ ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት የሚከበርበት ቦታ – ጀማ ንጉሥ

ባሕር ዳር: መስከረም 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 260 ዓመታትን ያስቆጠረ እና በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የመውሊድ በዓል የተከበረበት ታሪካዊ ቦታ ነው። ከደቡብ ወሎ ዞን መቀመጫ ደሴ ከተማ 47 ኪሎ ሜትር ፣ ከአልብኮ ከተማ ደግሞ 12...

የመስቀል ደመራ እና የመውሊድ በዓላት በሰላም እንዲጠናቀቁ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል...

ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ለመገናኛ ብዙኃን በላከው መግለጫ፤ ለመላው ሕዝበ ክርሰቲያንና ለመላው ሕዝበ ሙስሊም እንኳን ለመስቀል ደመራና ለመውሊድ በዓላት በሰላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን አስተላልፏል። ሁለቱም በዓላት ሃይማኖታዊ ሥርዓታቸው...

“የግሸን ደብረ ከርቤ ንግስ ፣ የመውሊድና የመስቀል በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ዝግጅት...

ባሕርዳር፡ መስከረም 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግሸን ደብረ ከርቤ ንግስ ፣ የመውሊድና የመስቀል በዓላት በሰላማዊ መንገድ እንዲከበሩ ቅድመ ዝግጅት መደረጉን የደቡብ ወሎ ዞንና የደሴ ከተማ አሥተዳደር ኮማንድ ፖስት አስታውቋል፡፡ የኮማንድ ፖስቱ አባል ሻለቃ ደግሰው ዶሻ እንደገለጹት፤...