የወረቀትና ወረቀት ፓኬጂንግ ሥራን በጥራትና በብዛት ማምረት እንደሚያስፈልግ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል አሳሰቡ...

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ የወረቀትና ወረቀት ፓኬጂንግ ኢንዱስትሪዎች እያጋጠሟቸው ባሉ ችግሮች ዙሪያ የምክክር መድረክ አዘጋጅቷል። የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል እንደሀገር ካለን አቅም አንፃር የወረቀትና ወረቀት ነክ ተረፈ ምርቶችን በመጠቀም በርካታ...

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር 26 ሀገራት የሚሳተፉበትን የእንቆጳ ጉባዔ እንደሚያዘጋጅ አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፡ መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር 26 ሀገራት የሚሳተፉበትን የእንቆጳ ጉባዔ ከጥቅምት 1 እስከ 2/2016 ዓ.ም እንደሚያዘጋጅ አስታውቋል። የኢፌዴሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ትኩረቱን በኢንተርፕርነርሺፕ፣ ቴክኖሎጂ እና ሥራ ፈጠራ ላይ ያደረገ ጉባዔ...

የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ከ100 የአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ወጣት መሪዎች ቀዳሚ ኾኑ።

ባሕር ዳር: መስከረም 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ 100 የአፍሪካ ምርጥ ወጣት መሪዎችን ባወጣው ቾይስዩኤል 100 አፍሪካ ቀዳሚ መኾን ችለዋል። ቾይስዩኤል 100 አፍሪካ በየዓመቱ በቾይስዩኤል ኢንስቲትዩት ጥናት ተደርጎ በኢኮኖሚ፣ በማኅበረሰብ...

“በመካከላችን የሚፈጠሩ አለመግባባቶችን በሰከነ ውይይት መፍታት ይገባል” የወልቂጤ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ሲኖር የመኖር ተስፋ ይሰነቃል ፤ ስለመለወጥ እና ማደግ ይታቀዳል ፤ ዛሬ ተወድዶ ነገም ይናፍቃል። በተቃራኒው ሰላም ሲናጋና ሲጠፋ ደግሞ ጭንቀት ፣ ተስፋ መቁረጥና ፍርሃት...

“በ2016 ስምንት የኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመርና ጣቢያዎች ግንባታ ይጠናቀቃሉ።”የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

ባሕር ዳር: መስከረም 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2016 በጀት ዓመት ስምንት የኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመርና ጣቢያዎች ግንባታ ተጠናቅቀው አገልግሎት መስጠት እንደሚጀምሩ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ገለጸ። የተቋሙ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን ተቋሙ ኃይል ማመንጨት፣ የመነጨውን ኃይል ማስተላለፍና...