“የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ ይኾናል” ትምህርት ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: መስከረም 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"የ2015ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ውጤት ነገ ይፋ እንደሚኾን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።
በዚህም ዙሪያ ትምህርት ሚኒስቴር ነገ መስከረም 28/2016 ዓ.ም ከ ቀኑ ስድስት ሰዓት ላይ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚሰጥ...
የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረኃይል ገለጸ።
የኢሬቻ በዓል የገዳ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም መከበሩን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረኃይል አስታውቋል፡፡
አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ከተለያዩ የሀገራችንና ከጎረቤት ሀገራት የመጡ እንግዶች እና ቱሪስቶች የታደሙበት የኢሬቻ በዓል በሰላም እና በልዩ ድምቀት...
የኢሬቻ በዓልን አብሮነትና ወንድማማችነትን በሚያጠናክር መልኩ በድምቀት ማክበራቸውን አባ ገዳዎችና የበዓሉ ታዳሚዎች ተናገሩ።
የኢሬቻ በዓልን አብሮነትና ወንድማማችነትን በሚያጠናክር መልኩ በድምቀት ማክበራቸውን አባ ገዳዎችና የበዓሉ ታዳሚዎች ገልጸዋል። ኢሬቻ የፍቅር፣ የአንድነት እና የሰላም ተምሳሌት መሆኑንም ነው የተናገሩት፡፡ በዓሉ ለፈጣሪ ምስጋና የሚቀርብበትና መጭው ዘመን የሰላምና የፍቅር እንዲሆን ፀሎት የሚደረግበት ነው...
የኢትዮጵያን እና አሜሪካን ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል።
አዲስ አበባ: መስከረም 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የአሜሪካ ሴናተር ማይክ ሮንድሰንንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የአሜሪካ ሴናተር ማይክ ሮንድስን በጽህፈት ቤታቸው...
የኢትዮጵያን የታክስ አሥተዳደር ለማዘመን የዓለም ባንክ ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያን የታክስ አሥተዳደር ለማዘመን በሚደረገው ጥረት የዓለም ባንክ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጿል።
የገቢዎች ሚኒስቴር እና የዓለም ባንክ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች "የኢትዮጵያን የታክስ አሥተዳደር በማዘመን ወጪ ቆጣቢና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት" በሚል ማዕቀፍ...








