“ለንግግር እና ለሰላም የሚረፍድ ጊዜ የለም” ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሁለቱ ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተጀምሯል፡፡ በሁለቱ ምክር ቤቶች የጋራ መክፈቻ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የሀገሪቷ ርእሰ ብሔር ሳህለወርቅ ዘውዴ ልዩነቶቻችንን...

ለ3 ነጥብ 5 ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ።

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በፌዴሬሽን እና የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤቶች 6ኛው የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ የጋራ መደበኛ ጉባኤ መክፈቻ ላይ በሀገሪቱ እየተካሄደ ስለሚገኘው የሥራ እድል ፈጠራ...

“ምርታማነትን ለማሳደግ በተሰጠው ትኩረት የሀገሪቱ ጠቅላላ የሰብል ምርት ወደ 639 ሚሊዮን ኩንታል እንዲያድግ አስችለናል”...

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ በሁለቱ ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ ጉባዔ መክፈቻ ንግግራቸው ላይ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ እድገት አንስተዋል። መዋቅራዊ የኾኑ እና ስር የሰደዱ ኢኮኖሚያዊ ስብራቶች ሀገራችን...

“በተለወጠ ሀሳብ እና በተለወጠ ልቦና ልንነሳ ይገባል” ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሁለቱ ምክር ቤቶች 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በተገኙበት ተጀምሯል፡፡ ርእሰ ብሔሯ በሁለቱ ምክር ቤቶች የሥራ ዘመን መጀመሪያ ላይ የመክፈቻ ንግግር አድርገዋል፡፡...

6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን ጉባዔ መካሄድ ጀመረ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የ6ኛው ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት የኢፌዴሪ ፕሬዘዳንት በተገኙበት ዛሬ ተከፍቷል። የኢፌዴሪ ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች አባላት በተገኙበት የፌደራል...