አቶ ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያሳድግ ጠየቁ።
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲያሳድግ ጠየቁ።
ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ኤሚ ኢፖፕ ጋር ተወያይተዋል።
ድርጅቱ...
ምክር ቤቱ ብሔራዊ የወጣቶች የዜግነት አገልግሎት ሕግ ሆኖ እንዲወጣ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ አጸደቀ።
ባሕር ዳር፡ መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደሬሽን ምክር ቤት ብሔራዊ የወጣቶች የዜግነት አገልግሎት በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕግ ሆኖ እንዲወጣ የቀረበለትን የውሳኔ ሀሳብ አጽድቋል፡፡
ምክር ቤቱ 6ኛ የፓርላማ ዘመን 3ኛ ዓመት የመጀመሪያ መደበኛ ስብሰባውን...
“ግብር ትልቁ የኢኮኖሚ መሰረት እና የክብር ምንጭ ነው” የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሤ
"የታማኝ ግብር ከፋዮች የምሥጋና እና የዕውቅና መርሐ-ግብር ሐሙስ ይካሄዳል"
ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ''ግብር ለሃገር ክብር" የግብርና ታክስ ንቅናቄ አካል የኾነው 5ኛው ዙር የ2015 የታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና መርሐ ግብር ጥቅምት 1 ቀን 2016...
“የምጣኔ ሃብቱ ዘርፍ ዋና ምሰሶዎች አንዱ የቱሪዝም ሴክተሩ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ብዙ ታሪክ፣ ቅርስ፣ ባህል፣ የተፈጥሮ ስጦታዎች፣ አዕዋፍት፣ የዱር አራዊት እና ሊጎበኙ የሚችሉ ድንቅ ሁነቶች አሉን።
እነዚህ ሁሉ ጸጋዎች እንዳሉን ግምት ውስጥ...
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀረቡለትን እቅዶች መርምሮ አጸደቀ።
ባሕርዳር፡ መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛ የፓርላማ ዘመን፣ 3ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ ያካሄደው የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀረቡለትን እቅዶች መርምሮ አጽድቋል፡፡
በጉባዔውም የሕገመንግሥት ትርጉምና ውሳኔ አፈጻፀም ክትትል ቋሚ ኮሚቴ፣ የመንግስታት ግንኙነት...








