“ከሁሉም ኢትዮጵያዊነት ይቀድማል” የብልጽግና ፓርቲ መሪዎች

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ “ከእዳ ወደ መንዳ” በሚል መሪ ሐሳብ ለመሪዎቹ ስልጠና እየሠጠ ነው፡፡ በባሕርዳር እየሰለጠኑ የሚገኙት የፓርቲው መሪዎች በባሕርዳር የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል፡፡ ስልጠናው የመሪዎችን አቅም በማጎልበት፣ የጋራ ሀሳብ በማመንጨት እና...

“ሀገሪቱን ወደ ተሻለ እድገት ለማሻገር ለሰላም ዘብ መኾን ያስፈልጋል” ሠልጣኞች

ባሕር ዳር: ጥቅምት 04/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከመላው ኢትዮጵያ ተውጣጥተው ባሕር ዳር የሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ ሠልጣኞች በባሕር ዳር ከተማ የኢንዱስትሪ መንደር የሚገኙ ሙሌ የእንስሳት መኖ ማቀነባበሪያ እና ዓባይ የምግብ ዘይት ፋብሪካዎችን ጎብኝተዋል። ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ሀድያ...

“7 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች አስቸካይ የምግብ እና የገንዘብ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት በድርቅ እና በግጭት ጉዳት የደረሰባቸዉ ወደ 7 ነጥብ 3 ሚሊዮን ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እና የገንዘብ ድጋፍ ማግኘታቸዉን አስታውቋል። በድርቅ እና በግጭት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸዉ አካባቢዎች የፌዴራል መንግሥት...

ጥያቄ አለኝ ከሚል ማንኛውም አካል ጋር በጠረንጴዛ ዙሪያ ለመወያየት መንግሥት በሩ ክፍት መኾኑ ተገለጸ።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑካን ቡድን በባሕር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝቷል። ልዑካኑ በጉብኝታቸው በከተማዋ በመንግሥት የተሠሩ የሕዝብ መናፈሻ ቦታዎችንና የአረንጓዴ ልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡ የባሕር ዳር...

“ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በሁለት ወራት ውስጥ 297 ሚሊዮን ብር ተሰብስቧል” የታላቁ ሕዳሴ ግድብ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ እየተደረገ ያለው ሕዝባዊ ተሳትፉ በ2016 በጀት ዓመትም ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነትና የሚዲያ ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ኀይሉ...