ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሪክስ ኒው ዲቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ዲልማ ሩሴፍ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከብሪክስ አባል ሀገራት ኒው ዲቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ዲልማ ሩሴፍ ጋር ተወያይተዋል።
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
“በባለብዙ ወገን መድረኮች አካታችነትን ማረጋገጥ ተገቢ ነዉ” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም መክፈቻ መርሃ ግብር ላይ ንግግር አድርገዋል::
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በንግግራቸው የቻይና-አፍሪካን ግንኙነት ጥንተ መሰረት እና እድገት አውስተው በቢአርአይ የመሰረተ ልማት ክንውን...
በኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ እንዲሁም በኢትዮጵያ እና በህንድ መካከል የዲፕሎማቲክና ሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ሰዎች...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ እንዲሁም በኢትዮጵያ እና በህንድ ሪፐብሊክ መንግሥታት መካከል የዲፕሎማቲክና ሰርቪስ ፓስፖርት ለያዙ ሰዎች ቪዛ ለማስቀረት የተደረገውን ስምምነት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አጽድቋል።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ...
የኢትዮጵያ እና ቻይና ግንኙነትም ከሁሉን አቀፍ ፅኑ ግንኙነት ወደ ኹኔታ የማይፈታው ስልታዊ ትብብር እና...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዝደንት ሺ ጂንፒንግ ከየልዑካን ቡድናቸው ጋር በመኾን በቻይና ታላቁ የሕዝብ አዳራሽ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል::
በሁለትዮሽ ውይይቱ ወቅት ፕሬዝዳንት ሺ በኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀል ሁነት ክቡር...
ምክር ቤቱ 2ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ ጉባዔ በመካሄድ ላይ ነው።
ምክር ቤቱ በጉባዔው፤ በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በደቡብ ኮሪያ እንዲሁም በህንድ ሪፐብሊክ መንግሥታት...








