የላሊበላ አብያተ ክርስቲያናት የጥገና ሥራ በየጊዜው በሚከሰቱ የጸጥታ ችግሮች እየተፈተነ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ባለፉት ዓመታት በተከሰተው ጦርነት ምክንያት በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት የጥገና እና የጥናት ሥራ መሥተጓጎሉን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ገልጿል። በዚህ ዓመትም በክልሉ በተከሰተው የሰላም መደፍረስ...

በአህጉሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት እና ማኅበራዊ ለውጥ ትልቅ አቅም የሚፈጥረው የስታርትአፕ ሽልማት በሳይንስ ሙዚዬም እየተካሄደ...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአህጉሪቱ ኢኮኖሚያዊ እድገት እና ማኅበራዊ ለውጥ በተለይም በገበያ ትስስር ፣ በልምድ ልውውጥ ፣ በቅንጅታዊ አሠራር ትልቅ አቅም የሚፈጥረው የዓለምአቀፍ የስታርታፕ ሽልማት በሳይንስ ሙዚዬም መካሄድ ጀምሯል፡፡ ዝግጅቱ በግሎባል ኢኖቬሽን ኢኒሼቲቭ...

የአፍሪካ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች በወታደራዊ መስኩ ከኢትዮጵያ ጋር ያላቸውን ትሥሥር ለማሳደግ እንደሚሠሩ ገለጹ።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ረጅም ዘመናት የካበተ የሠራዊት ግንባታ ያላት በመኾኑ ከሀገሪቱ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማሳደግ እንደሚሠሩ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ወታደራዊ አታሼዎች ገለጹ። 116ኛውን የመከላከያ ሠራዊት ቀንን አስመልክቶ የሠራዊቱን ታሪክ፣ ተጋድሎና...

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለ7 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቦርድ ጥቅምት 12 ቀን 2016 ዓ.ም ለ7 የዩኒቨርሲቲው ምሁራን የሙሉ ፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል፡፡ በዚሁ መሠረት ቦርዱ፦ 1. ለፕሮፌሰር ዮናስ ጨቡዴ 2. ለፕሮፌሰር አህመድ ሙስጠፋ 3. ለፕሮፌሰር ኑርልኝ...

የአማራና ኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተፈናቃዮችን መልሶ በማቋቋም ዙሪያ ምክክር አደረጉ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ቡድን ባሕር ዳር በመገኘት ከአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ምክክር አድርገዋል። ባለፉት ዓመታት ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከመኖሪያ ቀያቸው...